Apartment for sale
It may have been rented or sold, be under offer, or have been taken down for now.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Luxury Apartments in African Union Jambo Real Estate
About this property
ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የሚለውን 20% ( 3,000,000) ብቻ ከፍለው የቤት ባለቤት ይሁን የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።
Property details
Property video
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Luxury Apartment for Sale......267sqm
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .....155SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Sheger Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.