Interested in this property?
አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
የየግል ካርታ የተዘጋጀለት
ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ
የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት 🧘️️
ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።
በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ
5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
አውቶማቲክ ጀነሬተር
24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
call 0940077575
Property Ref: 3393 | Added On: 01 Sep 2023 | Last Updated: 01 Sep 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Total Area: 131 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.