Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
ቦሌ ቡልቡላ ፡ 93 ማዞሪያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። በወለል 3 ቤት ነው። ️ ማስታወሻ 1 : የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤት ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ምንም አይነት የዲዛይን ለውጥ የለውም። ️ ማስታወሻ 2 : ቤቱ መንገድ ፊት ለፊት (Face to road) የሚገኝ ሲሆን የልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry) አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.35% 115,646 ብር/ካሬ Payback፦ 15.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ መንገድ ፊት ለፊት የሚገኝ የ 6.35% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1737