Apartment for sale
Apartment for sale
Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM
About this property
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Store , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ , Daycare , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.84% የካሬ ዋጋ: 135,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ካለው ከፍተኛ የግንባታ ደረጃና ምቹ መገልገያዎች አንጻር በኪራይ ገበያው ውስጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የፋይናንስ መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1690
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
Affordable 1-Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.