Land for sale
Mixed-use land for sale
Bole Bulbula, Construction Land for Sale .......800SQM
About this property
ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 18,000 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ️ ፈራሽ ቤት አለው። ️ ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦
- ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል።
- ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ።
የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦
- እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው።
- በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል።
- 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1687
Property details
Similar properties in Bole
More land for sale in Bole
Land for sale
Old House @ Bole
Land for sale
500 MSQ Old House @ Bole Medhanialem
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.