Apartment for sale
Apartment for sale
Bole Atlas, Luxury Apartment for Sale......170sqm
About this property
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር (130sqm - net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , በቤት ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ , ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቪዲዮ የ8ኛው ቤት ሲሆን 7ኛ ላይ ያለውም ተመሳሳይ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 29 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 9.56% 170,588 ብር/ካሬ Payback: 10.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ያለው ሲሆን , የተረጋጋ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና የረጅም ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1711
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
Luxurious and Spacious 3 Bed Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.