Apartment for sale
Apartment for sale
CMC Sunshine, Apartment for Sale......64sqm
About this property
CMC ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 64 ካ.ሜ Location ️ CMC ሰንሻይን ሪልስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 64 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ፣ ሰፊ ግቢ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ለኑሮ ምቹ ከሆኑ መኖሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ወደራሱ ስም በማዞር ላይ ነው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 30,000 ብር/ወር Gross Yield: 3.27% የካሬ ዋጋ: 171,875 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 30.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ የኢንቨስትመንት መመለሻው የዘገየና የካሬ ዋጋውም ትንሽ ከፍ ያለ በመሆኑ፣ ለንግድና ለትርፍ የሚሆን አይደለም። ይሁን እንጂ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ፍጹም ሰላማዊ፣ ንፁህና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኖሪያ መንደር ለሚፈልጉ ኗሪዎች የዕለት ተዕለት የኑሮ ምቾትን የሚያስገኝ ምርጥ ግቢ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1699
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment Fully Completed
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.