Apartment for sale
Apartment for sale
Bole Welosefer, Luxury Apartment for Sale .......157SQM
About this property
ቦሌ ወሎሰፈር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 157 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ወሎሰፈር አደባባይ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 157 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የመኪና ማቆሚያ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ሌሎች ነዋሪዎች እየኖሩበት እና ተመሳሳይ አፓርታማዎች በአካባቢው ገበያ በወር ከ$1,300 በላይ በሆነ ዋጋ እየተከራዩ ይገኛሉ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,178,000 ብር። $154,000 ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: $1,300/ወር ( 204,100 ብር/ወር) Gross Yield: 10.13% የካሬ ዋጋ: 154,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 9.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በቦሌ ወሎሰፈር አደባባይ መገኘቱና ከአካባቢው ጠንካራ የኪራይ ገበያ አንጻር የሚያስገኘው የ 10.13% Gross Yield እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ አስተማማኝና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1697
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.