Apartment for sale
Semit Cambridge, Luxury Apartment ......94SQM
ሰሚት ካምብሪጅ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ መገኛ ቦታ ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ 2 መኝታ ቤት ፣ 2 መታጠቢያ እና Laundry ️ በአንድ ወለል ላይ 2 ቤቶች ሰነድ:- ዲጂታል ካርታ ያለው የህንፃው መገልገያዎች ️ ግቢው ጥበቃ ፣ የግቢ አስተዳደር ፣ ጀኔሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰምድር ውሃ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። አከፋፈል ፦ ካሽ ዋጋ = 11.5 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት) ️ ዓመታዊ ግብር: 69,900 ብር የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 4.6% የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በአካባቢው ልማት እና ሰሚት አሁንም በፍጥነት እያደገ ያለ የመኖሪያ ቀጠና በመሆኑ የቤቱ እሴት በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። ️ የዋጋ ንፅፅር (Affordable Price) የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ110,000 እስከ 135,000 ብር የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 122,340 ብር ማጠቃለያ: የቤቱ ዋጋ ከአካባቢው አንጻር ተመጣጣኝ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1647