Ethiopia Property Centre

321–340 of 4,896 properties for sale

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in All areas.

Alert on Manage alerts
Discount Luxury Apartment, @kazanchis Hilton ........141SQM — Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 22,000,000

Apartment for sale

Discount Luxury Apartment, @kazanchis Hilton ........141SQM

ካሳንቺስ ሂልተን ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 141 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንቺስ ሂልተን ሆቴል አካባቢ B+G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 141 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ቤቱ Corner Unit ሲሆን ጥሩ ብርሃንና ሰፊ ባልከኒ አለው። ️ ህንፃው ፦ 24/7 ጥበቃ ፣የውሃ ታንከር ፣ ሊፍት ፣ Parking የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 150,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 290,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ Yield: 8.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ: ከ170k-195k ብር በካሬ ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 156,028 ብር በካሬ (ከገበያ በታች ነው) ​ ማጠቃለያ: በካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበና 8.2% እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1629

Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment — Au St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ይህ የዲፕሎማት መንደር ገበያ ነው በኪራይ ወርሃዊ ገቢ ከ1500$-2500$ ነው የቤቱ ጥራት አስተማማኝ እና ከጊዜ በላይ ነው

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet
Mebratu Alene
Luxury Apartment @kazanchis Intercontinental Hotel .........188SQM — Kazanchis Intercontinental Hotel, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 34,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @kazanchis Intercontinental Hotel .........188SQM

ካሳንቺስ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 188 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔታል ሆቴል አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Balcony ️ ስፋት: 188 ካሬ ሜትር ( 156sqm -net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ字段 ፣የከርሰምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ Parking የመሳሰሉት ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 180,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 353,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ Yield: 6.4% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ: ከ190k-220k ብር በካሬ ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 180,850 ብር በካሬ ​ ማጠቃለያ: ካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ ቀጠና ውስጥ የሚገኝና 6.4% ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1649

Kazanchis Intercontinental Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury — Lideta, Addis Ababa
Featured
6
Br 11,385,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury

በ10 አመታት ጉዟችን ከ 6 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን በድጋሜ በ አዋሬ ፣ ሳር ቤት ፣ ፒያሳ እና መገናኛ ላይ እስከ 35% ልዩ ቅናሽ አድርገን የመኖርያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን እየሸጥን እንገኛለን። #ቴምር ሪል ስቴት 0928739745 የመኖርያ አፓርትመንት አዋሬ ቤተ መንግስት አቅራቢያ ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና መገናኛ አያት ካዛንቺስ ባለ 2 መኝታ 81 ካሬ ጀምሮ ባለ 3 መኝታ 121 ካሬ ጀምሮ ቅድመ ክፍያ = 20% ቀሪው ያለምንም ወለድ እና ጭማሪ በ 3 አመት በ 15 ዙር የሚከፍሉት :: 100% ሲከፍሉ 35% እውነተኛ ቅናሽ ያገኛሉ ! የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ ሙዝየም አጠገብ ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ገላን ኮንዶሚኒየም ቅድመ ክፍያ ከ 500ሺ ብር ጀምሮ ጠቅላላ ክፍያ ከ2.5 ሚልዮን ብር ጀምሮ ከ 20% ቅናሽ ጋር በመሸጥ ላይ እንገኛለን። ቴምር ሪልስቴት ላይ ቤት ሲገዙ ወለድም ሆነ ዋጋ ጭማሪ የሚባል ነገር የለም፣ ለበለጠ መረጃ 0928739745 ይደውሉልን Temer properties

Lideta, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 2 Parking 99 sqm
Temer Realestate
Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 25,000,000

Apartment for sale

Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM

ቦሌ : ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶችን በያዘ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 1ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር (124sqm- net ) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ አፓርታማው እስከ እቃው ተከራይቶ የሚገኝ (Rented Furnished) ሲሆን፣ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም (Gym)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking)፣ ሳና እና ስቲም (Sauna & Steam)፣ የጋራ የልብስ ማጠቢያ (Common Laundry)፣ እና ቴራስ (Terrace) የመሳሰሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን ይዞአል። ️ ማስታወሻ : ከአንድ ቀን በፊት ቀጠሮ መያዝ አለበት ተከራይ ስላለበት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.8% 163,580 ብር/ካሬ Payback፦ 14.7 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ ኦሎምፒያ የሚገኝ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Au St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በ፩ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ከባለ - ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Au St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 toilets
Mebratu Alene
Luxury Appartement — Ayat Real Estate, Ayat, Addis Ababa
Featured
5
Br 8,800,000

Apartment for sale

Luxury Appartement

20% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 826,551.00ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 24 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0919486797/0976749801 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 1 bath 2 toilets 1 Parking
Eden
Luxury Apartment — Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
10
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! ​በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ​ ለምን ይመርጡናል? ​1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ.​ ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ.​ ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ.​ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ​ ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ​ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ​ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ​ኢሜይል (Email)፦ [email protected] ​አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 1 bath 2 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate Share Company
Luxury Apartment in Addis Ababa — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
2 Bedroom Luxury Apartment — Semit Cambridge School, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 13,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 122,340 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1818

Semit Cambridge School, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury Apartment on Sarbet Addis Abeba Temer Realestate — Pushkin Square, Lideta, Addis Ababa
Featured
8
Br 18,625,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment on Sarbet Addis Abeba Temer Realestate

ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ ። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ ዋጋ እና አከፋፈል ️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን ️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን ቀሪ ክፍያ ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ ከወለድ ነፃ አከፍፈል በግንባታ ሂደት የሚከፈል #ያስተውሉ የካሬ ዋጋ 7-10 ፎቅ በካሬ 135,000 ብር 11-14ኛ ፎቅ 130,000 15-23ኛ ፎቅ 125,000 ብር ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ። ️ 0928739745

Pushkin Square, Lideta, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 2 Parking 149 sqm
Temer Realestate
Modern Villa House in Jacross with G+1 Service — Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 38,000,000

House for sale

Modern Villa House in Jacross with G+1 Service

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ጃክሮስ አካባቢ ለኑሮ #1 ሰፈር ውስጥ ስፋት=230 ካሬ ጂ+1 ሰርቪስ አለዉ ሚያምር ሰፊ ሳሎን፣ 5 መኝታ፤2ኪችን፣ 2 መኪና ማቆምያ ዋጋ 38 ሚሊየን /negotiable ️ 0930971500

Bole, Addis Ababa
6 beds 4 baths 4 toilets 2 Parking
Mark Ethio Property Agent
Luxury G+1 Attractive Villa House — Akaky Kaliti, Addis Ababa
Featured
5
Br 36,000,000

House for sale

Luxury G+1 Attractive Villa House

በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥ G+1, 420 ካሬ.ሜ ቅንጡ መኖርያ ቤት ቃሊቲ አዲስ አበባ ️ቤቱ ሰፊ ሳሎን ፣6 ክፍል መኝታ አለው ️ ለኑሮ ምቹ ሰፈር ውስጥ ይገኛል ️ግቢው ሶስት መኪና ማቆምያ አለው ️ በጥራት የተሰራ ውብ መኖርያ ቤት ዋጋ 36 ሚሊዮን /ድርድር አለው/ ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930971500 ይደውሉልን G+1 Attractive Villa house for sale in Kaliti Addis ababa nice location cheap price !!

Akaky Kaliti, Addis Ababa
6 beds 5 baths 5 toilets 3 Parking
Mark Ethio Property Agent
Modern Villa House in Gerji Jacross Area — Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 24,000,000

House for sale

Modern Villa House in Gerji Jacross Area

የሚሸጥ ቪላ ቤት ጃክሮስ ቦሌ በጥራት የተሰራ ዘመናዊ ቪላ ስፋት=180 ካሬ ቤቱ 3 መኝታ ፣2 ሰርቪስ አለው ዋጋ 24 million / ️ 0930971500 Modern villa House for sale Gerji jacross area

Bole, Addis Ababa
5 beds 3 toilets
Mark Ethio Property Agent
1 Bedroom Luxury Apartment — Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities — Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 22,470,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities

>> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 2 መኝታ አፓርትመንት -- መጠን: 109.61 ካሬ ሜትር =- ጠቅላላ ዋጋ: 22,470,050 ብር =- 20% ቅድመ ክፍያ: 4,494,010 ብር Available floor: 9-15 =- የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር =- ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury Compound House -- Ayat Gated Community — Ayat, Ayat, Addis Ababa
Featured
6
Br 150,000,000

Detached duplex for sale

Luxury Compound House -- Ayat Gated Community

Luxury Compound House for Sale -- Ayat Gated Community Premium luxury villa available for sale in the highly secured Ayat community gated compound --- ideal for large families, diplomats, investors, and expats seeking comfort, privacy, and modern living. Property Features: - Total compound size: 523 Sqm - House footprint: 225 Sqm (excluding service area) - Total floor area: 550 Sqm + 225 Sqm rooftop terrace - G+1 modern design - 6 spacious bedrooms - 4 modern bathrooms - Large rooftop terrace with great view - Service quarter included - Located in a secure and peaceful gated community Price Negotiable Special consideration for buyers who can make payment outside Ethiopia. Prime Location: Ayat, Addis Ababa Contact: +251 912 111 212 +251 722 719 609 #HouseForSale #LuxuryVilla #AyatHomes #GatedCommunity #AddisAbabaRealEstate #LuxuryLiving #VillaForSale #InvestmentProperty #EthiopiaRealEstate #ModernHouse #DiasporaInvestment #FamilyHome #RooftopTerrace #SecureLiving ------------------------------------------ በአያት ጌትድ ኮምፓውንድ ውስጥ የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት በጣም ዘመናዊና ከፍተኛ ደህንነት ባለው የአያት ኮምዩኒቲ ጌትድ ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ ቅንጡ ቤት ለሽያጭ ቀርቧል። የቤቱ ዝርዝር: - 523 ካሬ ሜትር የግቢ ስፋት - 225 ካሬ ሜትር የቤት ፉትፕሪንት - 550 ካሬ ሜትር ጠቅላላ የፎቅ ስፋት + 225 ካሬ ሜትር ሩፍቶፕ - G+1 ዘመናዊ ዲዛይን - 6 መኝታ ቤቶች - 4 መታጠቢያ ቤቶች - ሰፊ ሩፍቶፕ ቴራስ - ሰርቪስ ኳርተር - ከፍተኛ ደህንነት ያለው ጌትድ ኮምፓውንድ ዋጋ በድርድር ከውጭ ክፍያ ለሚፈጽሙ ገዢዎች ልዩ የዋጋ ድርድር ይደረጋል። ለበለጠ መረጃ: +251 912 111 212 +251 722 719 609 #ቤትለሽያጭ #አያት #ቪላ #ጌትድኮምፓውንድ #አዲስአበባ #ሪልእስቴት #LuxuryVilla #Ayat #HouseForSale #AddisAbaba

Ayat, Ayat, Addis Ababa
5 beds 5 baths 5 toilets 5 Parking
Tucasanet General Commission Agent
Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location — Kirkos, Addis Ababa
Featured
5
Br 21,250,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location

Digital ካርታ ያለው > በከፊል ግንባታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ Location: ቦሌ , ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ > 30% ቅድሚያ ክፍያ > የተናጠል ካርታ ያለው > 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል > በከፊል ግንባታ ቤቱ አሁኑኑ መረከብ ይችላሉ የጋራ መገልገያዎች - አምስት ቤዝመን (G-5) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ ያለው - በጣም ሰፊ ቴራስ ያለው - Gym, spa - የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ተጠባባቂ ጄነሬተር ያለው - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሰፊ በረንዳ ያለው => ሊፍት:24/7 ጥበቃ => ለመኖሪያ ወይም ለማከራየት ተመራጭ ቦታ ነው ። => የመከራየት አቅሙ $2000 በላይ ይከራያል ። => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል ለበለጠ መረጃ 0913-9534-61 ይደዉሉ!!!

Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 3 Parking
Fitsum Amibara
G+6 Mixed Use Building @ Gofa Mebrat Haile — Gofa Mebrat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
5
Br 300,000,000

Commercial property for sale

G+6 Mixed Use Building @ Gofa Mebrat Haile

G+6 Mixed use Building ( Commercial + Apartment) Location - Gofa, Mebrat Haile Size - 730 msq The building is landed @ 380 msq @ the back there is a warehouse Call Us 2% Commission is payable

Gofa Mebrat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
730 sqm
Hello Delala
650 MSQ Land @ Meskel Flower Main Road — Gazebo Adebabay, Kirkos, Addis Ababa
Featured
5
Br 120,000,000

Land for sale

650 MSQ Land @ Meskel Flower Main Road

Land for Sale Location - Meskel Flower, Gazebo Adebabay main Road. Size - 650 msq Currently Rented for Car sales showroom Monthly income - 600,000 birr Suitable for Construction Call Us 2% Commission is payable

Gazebo Adebabay, Kirkos, Addis Ababa
650 sqm
Hello Delala

Showing 321–340 of 4,896 properties