Interested in this property?
ቦሌ ኦሎምፒያ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7 ህንፃ ላይ ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store
️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 124sqm -net)
️ 1ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ። 1ኛ ላይ ያለው ከነ እቃው 140,000 ብር ተከራይቷል።
️ ህንፃው ፦ ጂም ፣ parking , sauna&steam, common laundry , terrace የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( for cash payment )
ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 140,000 ብር
የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት):
️ ዓመታዊ ግብር: 269,400 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics)
️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 6.7%
️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል።
የዋጋ ንፅፅር (Price comparison)
️ የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ165,000 እስከ 190,000 ብር
️ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 154,320 ብር ገደማ (25 ሚሊዮን ÷ 162 ካ.ሜ)
ማጠቃለያ: ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ እምብርት ላይ የሚገኝ፣ አሁን ባለው ገበያ 6.7% የኪራይ ተመላሽ ( Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1648
| Property Ref: 10166 | Added On: 28 May 2026 | Last Updated: 28 May 2026 |
| Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 3 |
| Bathrooms: 2 | Toilets: 2 | Parking Spaces: 2 |
| Total Area: 162 sqm | Covered Area: 124 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.