Ethiopia Property Centre

4 Bedroom Apartments for Sale in Ethiopia

There are 32 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Luxury 4 Bedrooms Apartment @ Bole
Featured
21
Br 47,000,000

Apartment for sale

Luxury 4 Bedrooms Apartment @ Bole

Wide Apartment for Sale Location - Bole Size - 240 msq Wide Salon with open kitchen, dining and Balcony 4 bedrooms with 4 bathroom Closed kitchen Maid's room with bathroom Balconies 2 Car parking Secured place on 5th floor Amazing view Call Us 2% Commission is payable.

Bole, Bole, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Hello Delala
Bole Brass, Luxury Apartment........240sqm
Featured
9
Br 47,000,000

Apartment for sale

Bole Brass, Luxury Apartment........240sqm

ቦሌ ብራስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 240 ካ.ሜ ቦሌ ብራስ ፣ 2B+G+6 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 240 ካሬ ሜትር ️ 4 መኝታ ፤ 3 መታጠቢያ ፣ 2 Kitchen ፣ 2 Parking ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 2 ቤት ️ የመጀመሪያ 2 ወለሎች ፦ ጂም ፣ ካፌ እና ስፓ ሲሆኑ ከላይ መኖሪያ ቤቶች ️ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 24/7 ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 47 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1619

Bole Brass, Bole, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 27,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

To be honest ከዚህ ዓመት የቤት ዋጋ የበሬ ዋጋ ተወዷል! አንድ ግለሰብ ባሳለፍነው የፋሲካ ዋጋ እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር እንደ ደረሰ ይናገር ነበር ። መወደዱ ሳይሆን ሁለተኛ እሴት የሌለው ነገር በዚህ ልክ የቤቱን ሐብት ቦዶ አድርጎ ሲሄድ ግን ለምን አላተረፍኩም ማለትን ይሻል። ይህ ከገንዘብ ነፃነት ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነገር ነው ። ሰው ሁሉ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲኖረው ይፈልጋል መፈለጉ ብቻ ሳይሆን ይጥራል ጭምር ግን ውጤቱን እያሳካው አይደለም። ለዚህ ደግሞ ትክክለኛ መፍትሔ ማየት አለመቻሉ ነው ።ፍላጎት በዚህ ልክ ካለ መፍትሔው ከእኛ ጋር አለ። በየትኛውም እሳቤ ቢሆን ሁሌም ገንዘብን በባንክ አስቀምጦ በወለድ ነገ ላይ ትርፍ ማሰብ እና የገንዘብ ነጻነትን ማስብ ለድካም ቅርብ ለግብ ሩቅ ሐሳብ ነው ። በተቃራኒው ይሄንን ገንዘብ በቋሚ እና አትራፊ ዕሴቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ የአሁኑን የአዲስ አበባን በቀላሉ የመሸጋገርያ ድልድይ ነው ። ለምሳሌ አንድ ሰው በአፍሪካ ሕብረት ወይም በሳር ቤት ያለቀ አፓርትመንት ገዝቶ ቢያከራይ በአሁኑ ዋጋ እንኳን በትንሹ እስከ 1500$ በከፍተኛ ገቢ ደግሞ ከ2500$ እስከ 3500$ ያከራያል ይሄውም በኢትዮጵያ ምንዛሬ ከ290,000 እስከ 442,000 ብር የወር ገቢ ያገኛል ማለት ነው ። ይሄን ገቢ በአመት ስታስቡት ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ቤት ያስገዛል። አለቃ በቃ ይሔው ነው!

Vatican Road, Lideta, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
13
Br 30,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀለት ዘመናዊ አፓርትመንቶች

Kenenisa St, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 3 Toilets 2 Parking
City Center Homes
3 Bedroom Luxury Apartments
Featured
8
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartments

ባለ 3 መኝታ ክፍል ዘመናዊ የመኖርያ ቤት 4 መኝታ እና መታጠብያ የራሱን የቻለ የሰራተኛ እና የላውንድሪ ቤት ጥራት እና ውበት የታጀበበት ከቪላ አፓርትመንትን ምርጫ ላደረጋችሁ 09-15-62-54-15

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
City Center Homes
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

100% ያለቅ ባለ 3 መኝታ ክፍል የሰራተኛ ክፍል እና የጋራ መታጠቢያ ያለው 4 ምኝታ ከ3 መታጠቢያ ጋር ደህንነ እና ሰላም ፈልጋችሁ ከቪላ ቤት አፓርትመንት ይሻለናል ለምትሉ ሉሉ በ09-15-62-54-15 ያገኙናል

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
City Center Homes
Luxury 4 Bedroom Apartment in Hayahulet, Behind Axum Hotel
Featured
6
Br 36,000,000

Apartment for sale

Luxury 4 Bedroom Apartment in Hayahulet, Behind Axum Hotel

Discover this luxury four bedroom apartment in the heart of Addis Ababa Property details: - Area: 230.54 m2 - Location: 22 Mazoria next to Axum hotel, Addis Ababa - Property Status: For sale by owner - Property Name: Roha luxury apartment - Property Type: Apartment - property floor: first floor - Bedroom Type: 4 Bedrooms - Bathroom Type: 3 Bathrooms - One parking space per unit - Title deed ready for smooth transition - Ready to move in today - Price 36,000,000 etb Payment Options: -Cash payment available

Hayahulet, Behind Axum Hotel, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Iceland Marketing
Apartementfor Sell @megenagnea Ameche
Featured
15
Br 21,000,000

Apartment for sale

Apartementfor Sell @megenagnea Ameche

አፓርትመንት ሽያጭ አምቼ እግዜአራብ 156ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ የሰራተኛ መኝታ ከነ መታጠብያዉ ዝግ ኪችን ላዉንደሪ በሳሎን እና በዋና መኝታ ቤት በረንዳ የቆሻሻ ማስወገጃ 2 ሊፍት ያለዉ ቴራስ ያለዉ ካርታ የወጣለት ዋጋ:21,000,000ብር መሸጫ 2%ኮሚሽን ዐ938413839 0777233349

Megenagea Ameche, Bole, Addis Ababa
4 Beds 2 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
100% Luxury Finish Completed 4bd/3ba/2kitchen at Summit
Featured
25
Br 23,000,000

Apartment for sale

100% Luxury Finish Completed 4bd/3ba/2kitchen at Summit

Apartment For Sale 4bd/3bath/2 kitchen Brand new luxury finish 100%completed Location: Summit Atletoch sefer or Cambridge Acadamy 10 min. Drive to Bole Airport via the new road

Cambridge Acadamy, Bole, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Amg
Villa House in Ethiopia
Featured
5 Video
Br 12,760,000

Apartment for sale

Villa House in Ethiopia

ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ G+1 እና G+2 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን። => G+1 :- 120ካሬ ባለ 3 መኝታ => G+2 :- 120 ካሬ ባለ 4 መኝታ >ለበለጠ መረጃ +251926173439

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Amibara Properties Real Estate Sales
Featured
Br 16,000,000

Apartment for sale

151M2 Three Bed Apartement for Sell@ Figa Noah Site

የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ፊጋ ኖህ ግቢ 151ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ የሰራተኛ ከኝታ ከነ መታጠቢያ 2 ኪችን የቤቱ መገኛ ግራውንድ ላይ የተናጥል ካርታ የወጣለት ዋጋ፦16,000,000 ብር ድርድር አለዉ 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa, Bole, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,500,000

Apartment for sale

3 Bedrroms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ ኖህ ሳይት 151ካሬ ከጋራ መገልገያ ጋር 135ካሬ ቤቱ ያረፈበት 3 መኝታ 2 መታጠብያ የሰራተኛ መኝታ ከነ መታጠብያዉ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኪችን ኪችን ካቢኔት እና ቁምስጣን የተገጠመለት ሰፊ በረንዳ በሳሎን በኩል ቤቱ በቂ ብርሀን እና አየር የሚያገኝ በለለል 2 ቤት ብቻ ሊፍት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ 9ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:14,500,000ብር 2%ኮሚሽን 0938413839

Summit Figa, Bole, Addis Ababa
4 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 13,500,000

Apartment for sale

Apartment for Sell @ Summit Figa

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ 151 ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ 2 ኪችን(ዘመናዊ እና ባህላዊ) የሰራተኛ መኝታ ስቶር ካርታ የወጣለት 10ኛ ፎቅ ዋጋ:13,500,000 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa, Bole, Addis Ababa
4 Beds 2 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,500,000

Apartment for sale

Apartement for Sell@ Figa

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ ኖህ ሳይት 151ካሬ ከጋራ መገልገያ ጋር 135ካሬ ቤቱ ያረፈበት 3 መኝታ 2 መታጠብያ የሰራተኛ መኝታ ከነ መታጠብያዉ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኪችን ሰፊ በረንዳ በሳሎን በኩል ቤቱ በቂ ብርሀን እና አየር የሚያገኝ በለለል 2 ቤት ብቻ ሊፍት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ የጠዋት ፀሀይ የሚያገኝ 2ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:14,500,000ብር 2%ኮሚሽን 0938413839

Summit, Figa, Bole, Addis Ababa
4 Beds 2 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 19,234,215

Apartment for sale

Roha Apartments

Luxury apartments for sale in the heart of Addis 22 Mazoriya behind Axum hotel.

Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing Group
Featured
$600,000

Apartment for sale

4 Bed Apartment

Property ID : RA354 2 km from international bole airport, Nearby:- super markets, mini markets, restaurants, embassies, malls, The flat is located in a very safe area of Bole, and it has living and dining room, kitchen, toilet, one master bed room with its own bath room, three bedrooms sharing two common bathroom, balconies, WiFi internet, CCTV camera, security, generator, and parking for two cars. The rate is negotiable.

Bole, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths
Realaddis Property Management and Real Estate Agents
Megenagna Top View Duplex Apartment .......290SQM
8
Br 38,000,000

Apartment for sale

Megenagna Top View Duplex Apartment .......290SQM

መገናኛ Top View ፤ Duplex አፓርትመንት ሽያጭ ------ 290 ካ.ሜ Location ️ መገናኛ Top View አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 4 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Open and Closed Kitchen ፣ Laundry ፣ Store ፣ Payer Room ፣ City View Balcony ️ 4.50 ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያለው ሰፊ ሳሎን ፣ 2 Kitchen ( ክፍትና ዝግ ወጥ ቤት) ፣ Master bedroom (steam እና Jacuzzi ያለው) ️ ስፋት: 290 ካሬ ሜትር ( 264sqm-net area) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የሚገጠም ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 3 ፌዝ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 3 ቤተሠቦች መኖር የጀመሩበት ሰላማዊ ህንፃ ነው። ️ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው የሚሸጠው። ️ማስታወሻ 2 : ህንፃውን ከዋና መንገድ ጋር የሚያገናኘው መንገድ ገና የሚሰራ በመሆኑ ምክንያት መኪና እስከ ህንፃው ለግዜው አይገባም ስለዚህ 100 ሜትር ከህንፃው እራቅ ብሎ ፓርኪንግ ስላለ እዛ አቁማችሁ ነው ምትገቡትት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር Gross Yield: 14.59% የካሬ ዋጋ: 131,034 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 6.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በመገናኛ ቶፕ ቪው ማራኪ እይታ ባለው ቀጠና ውስጥ የሚገኝ የ Duplex Type Penthouse የቅንጦት መኖሪያ ቤት ነው። በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ ፍጹም ግላዊነትንና ምቾትን የሚሰጥ ሲሆን፣ ባለ 4.50 ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያለው ሰፊ ሳሎንና ልዩ አቀማመጡ ለየት ያለ ግርማ ሞገስ አላብሶታል። የ 14.59% Gross Yield እና ከፍተኛ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ድንቅ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1698

Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Kazanchis, Luxury Apartment for Sale ......220SQM
5
Br 28,000,000

Apartment for sale

Kazanchis, Luxury Apartment for Sale ......220SQM

ካሳንቺስ እናት ባንክ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 220 ካ.ሜ Location ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+11 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Store ️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጥበቃ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ Video ከመከራየቱ በፊት የተወሰደ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 235,000 ብር/ወር ( $1,500/ወር ) Gross Yield: 10.09% የካሬ ዋጋ: 127,273 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 9.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በካሳንቺስ ዲፕሎማቲክና ማዕከላዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ እና ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት የካሬ ዋጋ እጅግ ተመጣጣኝ ነው። ለአገልግሎት የተሟላ መሠረተ ልማት ካለው የህንፃው ጥራት ጋር ተዳምሮ፣ በዶላር የሚከራይ አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚሹ ባለሀብቶች እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ። ሰኞ ፣ እሮብ ፣ አርብ ከ 5፡00 እስከ 6፡ዐዐ ብቻ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1695

Kazanchis Enat Bank, Kirkos, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
22-Dinberua, Luxury Apartment for Sale .......258SQM
8
Br 25,000,000

Apartment for sale

22-Dinberua, Luxury Apartment for Sale .......258SQM

22- ድንበሯ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 258 ካ.ሜ Location ️ 22-ድንበሯ አካባቢ ,2B+G+9+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 258 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ - ቤቱ የሚሸጠው ቪዲዮ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው። ሻጭ ከዚህ ወዲያ ምንም አይነት ስራ አይሰራም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ሻጭ ካርታውን ወደ እራሱ አላዞረም ፣ ለማዞር 5 የስራ ቀን ይወስዳል።) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 150,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.20% የካሬ ዋጋ: 96,899 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 13.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ማዕከላዊና ተፈላጊ በሆነው የ22 ቀጠና ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ የላቀ የቦታ እሴት አለው። ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት ዋጋ ተመጣጣኝ በመሆኑ ፈጣንና ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች መልካም ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1692

22-Dinberua, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Br 27,500,000

Apartment for sale

ሰኔ 30 የሚረከቡት አፓርትመንት

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ በ20% ቅናሽ ሰላም እና ፀጥታ እጅጉኑ የሰፈነ ቦታ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውጪዎን የሚመልሱበት

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene

Showing 1–20 of 32 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 4 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 28,000,000.

The price of the most expensive 4 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 47,000,000.

The price of the cheapest 4 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 25,000,000.

There are 32 available 4 bedroom apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.