Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
ሃያ ሁለት ፡ ጫካ ቡና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 100 ካ.ሜ Location: ሃያ ሁለት ጫካ ብና አካባቢ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 100 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው በውስጡ 4 ቤቶችን በወለል የያዘ ሲሆን፣ መሬት እና 1ኛ ወለል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ሲሆኑ ዋናውን መንገድ ይዞ ነው የሚገኘው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 140,000 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሃያ ሁለት ዋና መንገድ ላይ መገኘቱ ለተከራዮች ምቹ እና የ 5.14% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1752