Apartment for sale
Apartment for sale
1 Bedroom Luxury Apartment .......60SQM
About this property
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 60 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 60 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 7.2 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 25,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 120,000 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ 1 መኝታ ቤት በመሆኑ፣ አነስተኛ ካፒታል ላላቸው ገዢዎች በቀላሉ የሚከራይና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1734
Property details
Similar properties in Ayat
More apartments for sale in Ayat
Apartment for sale
2 Bed 2 Bath Apartement for Sell at Ayat 49
Apartment for sale
Modern Apartment in Addis Ababa
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.