Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment .....168SQM
About this property
ቦሌ ፡ ሜጋ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 168 ካ.ሜ Location: ቦሌ ሜጋ አካባቢ በሚገኝ የወቅቱን የህንፃ ግንባታ ባሟላ ዘመናዊ G+13 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 168 ካሬ ሜትር (140sqm - net ) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ እንግዳ በቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም፣ ቴራስ፣ 2 አሳንሰር (ሊፍት ) ፣ በወለል 4 ቤቶች፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና ጥሩ እይታ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ከላይ የምትመለከቱት ቪዲዮ እራሱ ቤቱ ነው። ቤቱን ለማሳየት የግድ የተከራዩትን ሰዎች ፍቃድ ማግኘት አለብን እና ከአንድ ቀን በፊት ቀጠሮ መያዝ አለበት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( 50% ገዥ መክፈል ከቻለ ብቻ) ዋጋ = 30 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1732
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Apartment for sale
በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.