Apartment for sale
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
About this property
CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፉት ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ( 69sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ️ ህንፃው ፦ በውስጡ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ የስብሰባ ቦታ ፣ ስቲም ፣ ስፖ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+7 +T ሆኖ የተገነባ ሲሆን 8 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 156,627 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ የኮምፓውንድ አሜኒቲዎች (መዋኛ ገንዳ፣ ስፓ) ያሉት እና የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ የሚያገኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1751
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Condo
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.