Apartment for sale
3 Bedroom Apartment, 206 SQM
ቦሌ ፡ ካርጎ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 206 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ካርጎ አካባቢ ሲሆን B+G+11 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ጥራት ያለው ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ ይገኛል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open and Closed Kitchen ️ ስፋት: 206 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ሁለት Basement መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የደህንነት ሻተር (Shutter) አገልግሎቶችን ያካትታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ ክፍት እና ዝግ ኩሽናዎችን የያዘ ሲሆን ድርድር አለው (Negotiable)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 272,238 ብር/ወር ($1,700) Gross Yield፦ 8.83% 179,612 ብር/ካሬ Payback፦ 11.3 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ካርጎ አካባቢ የሚገኝ፣ 8.83 % Excellent Gross Yield ያለው ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1803