Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Balconies
About this property
ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በ G+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ
- 2 መታጠቢያ
- ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ
- Laundry
- 3 Balconies
- ስፋት: 174 ካሬ ሜትር
- 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ የተከራየ ስለሆነ ማየት የሚቻለው ተመሳሳዩን ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ( በገዥ በኩል) ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.84% 143,678 ብር/ካሬ Payback፦ 26.0 yrs ማጠቃለያ፦ ለወደፊት ከፍተኛ የዋጋ እድገት (Capital Growth) ያለውና በአካባቢው ተፈላጊ ቦታ ላይ የሚገኝ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1796
Features and amenities
Power & Utilities
Standby generatorOutdoor & Communal
Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.