Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 91 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 91 ካሬ ሜትር (80 ካ.ሜ Net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 153,846 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቡልጋሪያ መብራት ሃይል አካባቢ ለትራንስፖርትና ለአገልግሎቶች ቅርብ በሆነ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1801
Features and amenities
Power & Utilities
BoreholeOutdoor & Communal
Car park ElevatorProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Luxury Apartment for Sale......267sqm
Apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.