Self contained (single rooms) for sale
3 Bed Rooms
https://www.facebook.com/share/r/1DjRqYThdy/አሁን ላይ 6 ሳይቶች አሉን 3 ሳይቶች ፍንሺንግ ላይ ስሆኑ የማስረከቢያ ጊዜያቸው ከ 6 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው እነዝህ ሳይቶች ላይ 85 ካሬ ባለ 2 መኝታ እና 110 እስከ 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤቶች አሉን ሳይቶቹም cmc አያት ዞን 2 እና ዞን 8 ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 15% ነው ሌሎች ሳይቶች ደግሞ ጅማሮ ላይ ያሉ ስሆኑ... የማስረከቢያ ጊዜያቸው 2 እና 3 ዓመት ናቸው አከፋፈላቸው በግንባታ ሕደት የሚከፈሉ ስሆኑ.. እስከ ቤቱ ማስረከቢያ ጊዜ ምንም አይነት ዋጋ ጭማሪ የላቸውም ሳይቶቹም : ካዛንቺስ አያት ዞን 3 እና መሪ ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 10% ብቻ ነው