Apartment for sale
3 Bedroom Semi Finished Apartment
ዊንጌት ፡ ሸጎሌ Semi Finished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 132 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ዊንጌት - ሸጎሌ ከአዲሱ የኢቢሲ ህንፃ (EBC new Station) ጀርባ 2B+G+12 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ እና የጋራ የሱቅ ህንፃን ያካተተ ️ ስፋት: 132 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች 2 ቤዝመንት ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። የጋራ የሱቅ ህንፃ አለው። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ Semi Finished ነው ። የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው። ️ ማስታወሻ 2 : G+4 የሆነ የጋራ የሱቅ ህንፃ አላቸው። ዶክመንት:- ዲጅታው ካርታው ተሠርቷል። ግን እጃው ላይ አልገባም። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ ። የተናጠል ካርታው ተሠርቶ ለመጠናቀቅ የተወሰነ ሳምንታት ይጠይቃል ። ግብይቱ በብድር ውል ወይም በመተካካት ነው የሚደረገው ። ዋጋ = 11 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1791