Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
ቦሌ ፡ መድሃኒያለም አፓርትመንት ሽያጭ ------ 207 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃአንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, 2 Kitchen, Laundry ️ ስፋት: 207 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አዲስ ህንፃ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ወይም ቋሚ የባንክ ብድር (ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10,000,000 ብር የባንክ ብድር ማመቻቻ ይቻላል) ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.49% 178,744 ብር/ካሬ Payback፦ 15.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኔዓለም እጅግ ተፈላጊ እና ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ አዲስና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1800