Ethiopia Property Centre

Serviced Self Contained (Single Rooms) for Sale in Addis Ababa

There are 13 apartments for sale in Addis Ababa. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Gift Real Estate PLC
Featured
5 Video
Br 360,000

Self contained (single rooms) for sale

Gift Real Estate PLC

መኖር በጊፍት መንደር! የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመትየሽያጭ ኤክስፖ! የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬ ተጀመረ ከነሀሴ 23 -ጶግሜ 01/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን! ከደንበኞች በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች መንደሮቻችን ላይ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እናቀርባለን፡፡ _60 %በግንባታ ላይ በሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን እስከ 18% ልዩ ቅናሽ በ5% ቅድመ ክፍያ ሽያጩ በመፋጠን ላይ ነው፡፡ *ባለ1መኝታ 65ካሬ *ባለ2መኝታ 108ካሬ አና 141ካሬ *ባለ3መኝታ 163ካሬ በተጨማሪ:- 55/45 የባንክ አማራጭ አቅርበናል። ለ ውጭ ሀገር ዜጎችም ልዩ የሆነ ቅናሽ አዘጋጅተናል በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘይቤን የተላበሱ ቤቶች በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ለመሆን፤ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ፡ እርስዎም በዚህ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ፤ የቤት ባለቤት እንዲሆን በክብር ተጋብዘዋል። በዓመታት የተገኘ ታማኝነትና ስኬት! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ:-0927941685

Leghare, Kirkos, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 163 sqm
Gift Real Estate PLC
3 Bedroom House for 630, 000 Birr Only. 09-76-58-10-90
Featured
8
Br 6,300,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom House for 630, 000 Birr Only. 09-76-58-10-90

We have a beautiful, fully furnished, semi-finished and fully finished housea in bole bulbula location available immediately for sell ️09-76-58-10-90️ call for more

Kenenisast, Bole, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 93 sqm
City Homes
Luxury 2 Bed Room Apartment
Featured
6
Br 13,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

2 bed room luxury apartment Around megenagna With 20% downpayment Standby generator Water tankers Contact us +251 983308369 +251 994637311 +251 992902011

Megenagba, Egziabeher Ab Street, Bole, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 133 sqm
Kabod Marketing Solutions
Featured
Br 18,573,000

Self contained (single rooms) for sale

2 Bedroom Apartment @meskel Flower

A very modern apartment for sale at Meskel flower. Holiday discount Call for more information!!!

Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 151 sqm
Kabod
Featured
Br 28,868,831

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Luxury Apartment@meskel Flower

A spacious 3 bedroom apartment with a staff quarter in the center of Addis, Meskel Flower. 50% down payment 8 month delivery time. Call for more information!

Kirkos, Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
4 Baths 4 Toilets 1 Parking 221 sqm
Robel
Featured
Br 7,872,347

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bedr Apartment in Addis Ababa

#ቤት የመግዛት ሀሳብ ካለዎ፥ የትም የሌሉ አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ። >> 913953461 እጅግ ዘመናዊ ቤት ገዝተው ቶሎ መረከብ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የትም እንዳይሄዱ >> በአንድ ወር ውስጥ የሚረከቧቸውን 95% ግንባታቸው ያለቀ እጅግ ዘመናዊ ቤቶችን አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎችPlaygroundቆም፣ የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Play ground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው በ1 ወር ውስጥ የሚረከቡት 82 ካሬ ስፋት ያላቸው እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው {Price, Location, payment options, bank credit offers... All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" =>greats a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba

Yerer Homes, Ayat, Addis Ababa
2 Baths 1 Toilets 2 Parking 82 sqm
Amibara Properties
1.7ሚሊየን ብር ቅናሽ አድርገን እርሶዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን
2 Video
Br 740,000

Self contained (single rooms) for sale

1.7ሚሊየን ብር ቅናሽ አድርገን እርሶዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን

ጊፍት ሪል ስቴት ሶስት መንደሮችን ገንብተን ያስረከብን ሲሆን አሁን ላይ በለገሀር ፣አያት፣ሲምሲ፣ቦሌአትላስ፣22እና ተክለሀይማኖት ላይ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆችን በመገንባት ላይ እንገኛለን ይምጡ የህልመዎን ቤት ይግዙ።

Derartu Sequer, Ayat, Addis Ababa
1 Baths 1 Toilets 1 Parking 64 sqm
Gift Real Estate PLC
Luxury 2 Bed Room Flat Apartment
2
Br 8,170,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Flat Apartment

አያት ፈረስ ቤት ሳይት G+15 + terrrace መረከቢያ ሁለት አመት በወለል አራት ከባለ ሁለት እስከ ባለ ሶስት መኝታ መኝታ(86,88,106,108,110,119,121"ካሬ) ክፍያ ሙሉለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም የዋጋ ጭማሪ sample 86*95,0000=8,170,000 ብር ቅድመ ክፍያ 10% (1,221,000ብር 100 % ለሚከፍል 35% ቅናሽ 8,170,000*35% ቅናሽ= 2,829,500 ብርቅናሽ ሙሉ ዋጋ 5,310,000ብር 40% ለሚከፈል 20% የዋጋ ቅናሽ ከሚከፍሉት ላይ 8,170,000*40%=3,268,000ብር 3,268,000*20%=653,600ብር ቅናሽ 0923791278

Feres Bet, Ayat, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 86 sqm
Temer Real Estate
Gift Real Estate PLC
1 Video
Br 360,000

Self contained (single rooms) for sale

Gift Real Estate PLC

️በ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጊፍት ሪል ስቴት የ አዲስ አመት ኤክስፖ ዛሬ ተጀመረ ደውለው ይመዝገቡ ወድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2018 አዲስ አመት እንኳን አደረስዎ በማለት ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት አዲስ አመትን በማስመልከት ለደንበኞቹ ትልቅ ስጦታ አዘጋጅቷል የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ከ ነሀሴ23 ጀምሮ ይካሄዳል *** በ5%ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችለው በ አይነቱ ልዩ የሆነውን የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ! ኤክስፖው ከነሀሴ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል፡፡ ይምጡ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል! መኖር በጊፍት መንደር! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ:- +251 927941685/0993503474 #giftrealestateplc #giftrealestate #giftbusnessgroup

Leghare, Kirkos, Addis Ababa
1 Baths 1 Toilets 1 Parking 20 sqm
Gift Real Estate PLC
One Bed Room Luxury Apartments
3
Br 234,000

Self contained (single rooms) for sale

One Bed Room Luxury Apartments

Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነን። 0926383513 81 ,57 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ‍️ጂምናዝየም ‍️የልጆች መጫወቻ ‍️‍‍የልጆች ማቆያ ️‍️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ 0926383513

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
1 Baths 1 Toilets 1 Parking 84 sqm
Addis Homes
Br 11,000,000

Self contained (single rooms) for sale

50/50 Bank Offer at Balederase

የምስራች በባልደራስ (German school) ፊት ለፊት እንዲሁም በቄራ (sofi mall)በተለያዩ ካሬ አማራጮች 2 ና 3 መኝታ ቤቶች በቅናሽ ዎጋ እና 50/50 የባንክ ብድር የቸመቻቸላቸው ቤቶችን የዘንልዎ መተናል የህን እድል በመጠቀም አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጅያ አሁኑኑ ፈጥነው ይደውሉ 0913776462 telegram @Lealem007

ባልደራስ, Kirkos, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 102 sqm
Rise Addis
Br 5,200,000

Self contained (single rooms) for sale

Condominium 40/60

# 40/60 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ # አያት ፀበል site2 (ቤቶች ልማት ያለበት ህንጻ ላይ) # ባለ ሁለት መኝታ # ስፋይ 80.7ካሬ # 7ኛ ላይ # መብራትና ውሀ የገባለት # በጥንቃቄ የታደሠ, ሲራሚክ,ፍሬም የተሰራለት # ቤቱ የእጣ ነው # ሻጭ ያላገባ ዶክመንት ያለው # ያለበት እዳ 300,000 # ባለቤቱ ለእጅ የሚፈልገው 4,900,000 #ጠቅላላ ዋጋ 300,000+ 4,900,000 = 5,200,000 # 0943106608

49 Mazoria, Ayat, Addis Ababa
2 Baths 1 Toilets 1 Parking 81 sqm
Ermias Hailemariam
Br 4,500,000

Self contained (single rooms) for sale

2 Bed Room Apartment

0953-98-80-86 አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment በውቡ መንደር ሰሚት noc 72 በልዩ አከፋፈል በልዩ ዋጋ ይዘን ቀርበናል። ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ ክፍሎች፣ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር 2 ቤዝመንት ያለዉ ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ ገበያ ማዕከል ያለዉ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 3 ሊፍት ያለዉ ጅም ያለዉ መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ የመሬት ውሃ የተቆፈረለት የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0953-98-80-86 ፈጥነው ይደውሉ። በተጨማሪም Telegram/@Spropertymarketing21, Whatsapp ላይ ያገኙናል።

331, Bole, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 104 sqm
Fegegta Property Marketing

Showing 1–13 of 13 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 13 available serviced self contained (single rooms) for sale in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.