Ethiopia Property Centre

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Luxury Apartment — Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

Luxury Apartment

Eበ 20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 60ካሜ ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ ዋጋ በFloor ከ3ኛ-10ኛ ፎቅ በካሬ=146,489.00ብር ከ11ኛ-18ኛ ፎቅ በካሬ=120,175.00ብር ከ19ኛ-26ኛ ፎቅ በካሬ=106,007.00ብር ከ27ኛ-31ኛ ፎቅበካሬ= 89,815.0 በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ልብ ይበሉ # ከ 35% በላይ ሲከፍሉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን - 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ - 85% ሲከፍሉ 17% ቅናሽ - 70% ሲከፍሉ 14% ቅናሽ - 55% ሲከፍሉ 11% ቅናሽ - 40% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ - 35% ሲከፍሉ 7% ቅናሽ እናደርጋለን። ለምዝገባ 0922707589 አሁኑ ይደውሉ

Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate Share Company
3 Bedroom Fully Furnished Apartment — Bole Harmony Hotel, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 40,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Fully Furnished Apartment

ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ ሃርመኒ ሆቴል Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 189 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen, Laundry ️ ስፋት: 189 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ ማዕድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው። ️ ማስታወሻ: ቤቱ ከኢጣሊያ እና ከፓሪስ በተገዙ ውብ የቤት ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ የተሟላ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 385,000 ብር/ወር ($2,500) Gross Yield፦ 11.55% 211,640 ብር/ካሬ Payback፦ 11.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሃርመኒ አካባቢ Luxury ህንፃ ላይ ያለ 11.55% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1773

Bole Harmony Hotel, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — Bole Demnel, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ, Store, Laundry ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮል፣ 2 ሊፍቶች፣ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር፣ ትራንስፎርመር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ህንፃው በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 10.87% 211,180 ብር/ካሬ Payback፦ 12.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል አካባቢ የሚገኝ የ 10.87% Gross Yield ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1772

Bole Demnel, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment — Ayat, J H Semix Realestate, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 7,000,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

አያት ፡ JH Semix Realestate አፓርትመንት ሽያጭ ------ 66 ካ.ሜ Location: አያት ሰንሻይን አካባቢ JH Semix Realestate በሠራው ቆንጆ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው 24 ሠአት ጥበቃ ያለው እና በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ተመራጭ የሆነ በጣም ቆንጆ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ካርታው ኢ-ካርታ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ አልታደሰም። ባለቤቱ ከሀገር ውጭ ስለሆነ መጥቶ ለማደስ ወይም ሙሉ ውክልና ሰጥቶ ለመሄድ መጀመሪያ በዋጋ መስማማት ይፈልጋል። ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ / Only Cash ዋጋ = 7 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.9% 1ዐ6,ዐዐዐ ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በአያት ሰንሻይን አካባቢ በ JH Semix በተገነቡት ውብ ኮምፓውንዶች ውስጥ የሚገኝ፣ ለአነስተኛ ቤተሰብ ወይም ለጀማሪ ባለሃብት የሚሆን 1 መኝታ ቤት ነው። የ 6.9% Gross Yield የሚያስገኝ እና ቆንጆ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code Ra

Ayat, J H Semix Realestate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — Bole Welosefer, Wengelawit, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 21,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 154 ካ.ሜ Location: ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+11 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 154 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ የተከራየ በመሆኑ በጉብኝት ወቅት ተመሳሳዩን ቤት ነው የምታዩት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.71% 136,364 ብር/ካሬ Payback፦ 21.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ የ 5.71% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1770

Bole Welosefer, Wengelawit, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 24,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ፡ አትላስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ጠንካራ የደህንነት ጥበቃ አለው። ️ አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና ጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መሃል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% 184,615 ብር/ካሬ Payback፦ 16.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ እጅግ ተፈላጊ እና ለ ዲፕሎማቶች ምቹ አካባቢ በወለል 3 ቤቶች ብቻ መኖራቸው ያለው ሲሆን የ 7.50% Gross Yield እና ጠንካራ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1769

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury Apartment — Bole Street, Bole, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 34,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

30% discount for 100% payment We are proud of our quality construction We deliver in selected locations in a short time Ample housing options Free gym and spa in all our homes Ample car parking Good residential area Ground water supply We deliver many sites Close to the city We build in a place where there is no security threat We are a good investment option

Bole Street, Bole, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Reality Real Estate
Luxury Penthouse Type Apartment — Megenagna_24, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 60,000,000

Apartment for sale

Luxury Penthouse Type Apartment

መገናኛ ፡ 24 Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 370 ካ.ሜ Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+10 እና በወለል አንድ ቤት ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry, 2 Kitchen, Private Terrace ️ ስፋት: 370 ካሬ ሜትር ( 306sqm- net) ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 60 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.24% 162,162 ብር/ካሬ Payback፦ 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ይህ Luxury Penthouse Type Apartment ከግል Terrace ጋር ተደምሮ ከፍተኛ የቅንጦት ደረጃን ያጎናፅፈዋል። የ 9.24% Gross Yield እና የ 10.8 ዓመታት አጭር Payback Period እና ለረጅም ጊዜ Capital Appreciation እጅግ ማራኪ የኢንቨስትመንት ምርጫ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1767

Megenagna_24, Bole, Addis Ababa
3 beds 5 baths 5 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Spacious 3 Bedroom Apartment with Endless Potential — Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 8,532,425

Apartment for sale

Spacious 3 Bedroom Apartment with Endless Potential

#በ 20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ #ባለ አንድ መኝታ 55, 60ካሜ #ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ #ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ #በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች #በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት #የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ልብ ይበሉ # ከ 35% በላይ ሲከፍሉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን - 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ - 85% ሲከፍሉ 17% ቅናሽ - 70% ሲከፍሉ 14% ቅናሽ - 55% ሲከፍሉ 11% ቅናሽ - 40% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ - 35% ሲከፍሉ 7% ቅናሽ እናደርጋለን። ለምዝገባ 0960742346/0908874709 አሁኑ ይደውሉ

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate
3 Bedroom Luxury Apartment — Kazanchis_aware, Arada, Addis Ababa
Featured
8
Br 27,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካሳንቺስ ፡ አዋሬ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ካሳንቺስ አዋሬ አካባቢ በ2B+G+12+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry, Kitchen, 4 Balconies ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር ( 162sqm- net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የከርሰ ምድር ውሃ (Groundwater)፣ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ ቆሻሻ መወርወሪያ (Garbage Chute)፣ ቴራስ እና በካሜራ የታገዘ ጥብቅ የደህንነት ጥበቃ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 27.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.36% 157,143 ብር/ካሬ Payback፦ 22.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ካሳንቺስ መሃል ከተማ አካባቢ የሚገኝ 4.36% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1766

Kazanchis_aware, Arada, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment — Bole Homes, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 39,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ሆምስ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 281 ካ.ሜ Location: በቦሌ ሆምስ አካባቢ በ G+9+Terrace በወለል 1 ቤት ብቻ (Single Unit per Floor) ባለው ልዩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 281 ካሬ ሜትር ( 211sqm- net) ️ 1ኛ ፣ 2ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ ሊፍት እና ጀነሬተር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ዋና ሰብሳቢ መንገድ ዳር የሚገኝ ሲሆን የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ድምፅ የማያስገቡ መስታወቶች (Soundproof Windows) ተገጥመውለታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 39 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.15% 138,790 ብር/ካሬ Payback፦ 16.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ሆምስ ተፈላጊ አካባቢ Soundproof መስታወቶች የተገጠሙለት የ 6.15% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1764

Bole Homes, Bole, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Two Bed Room Apartiment — Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

Two Bed Room Apartiment

የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ​ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ​ ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ​️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። ​ የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ ​የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ​️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ​ ለበለጠ መረጃ ፦ 0937704075

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Share Company
2 Bedroom Apartment — Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 13,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 88 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 88 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.33% 153,409 ብር/ካሬ Payback፦ 18.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ ምቹ የመኖሪያ ሰፈር ሲሆን የ 5.33% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1755

Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Bole Gazebo, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 16,027,550

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በቦሌ ጋዜቦ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ጋዜቦ የሚገኝ ይህ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ምቹ ኑሮን እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ያቀርባል። የፕሮጀክቱ መገልገያዎች ️ሙሉ በሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ️24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ ️ዘመናዊ ኤሌቬተሮች ️የመኪና ማቆሚያ ️የአካል ብቃት ማዕከል (Gym) ️የልጆች መጫወቻ ስፍራ ️የመጠባበቂያ ጀነሬተር ️ቋሚ የውሃ አቅርቦት ️አረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች በቦሌ ጋዜቦ ያለው ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ምርጫ ሲሆን በከፍተኛ የእሴት እድገት ያለው አካባቢ ይገኛል። 09-99-20-42-59 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ አሁኑኑ ያነጋግሩን።

Bole Gazebo, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 toilets 1 Parking
Reality Consultant
Luxury 2 Bedroom Apartment — Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 13,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 122,340 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1818

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 1 Bedroom Apartment — 22 Chaka Buna, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 14,000,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment

ሃያ ሁለት ፡ ጫካ ቡና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 100 ካ.ሜ Location: ሃያ ሁለት ጫካ ብና አካባቢ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 100 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው በውስጡ 4 ቤቶችን በወለል የያዘ ሲሆን፣ መሬት እና 1ኛ ወለል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ሲሆኑ ዋናውን መንገድ ይዞ ነው የሚገኘው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 140,000 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሃያ ሁለት ዋና መንገድ ላይ መገኘቱ ለተከራዮች ምቹ እና የ 5.14% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1752

22 Chaka Buna, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 1 Bedroom Apartment — CMC Michael, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 13,000,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment

CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፉት ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ( 69sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ️ ህንፃው ፦ በውስጡ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ የስብሰባ ቦታ ፣ ስቲም ፣ ስፖ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+7 +T ሆኖ የተገነባ ሲሆን 8 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 156,627 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ የኮምፓውንድ አሜኒቲዎች (መዋኛ ገንዳ፣ ስፓ) ያሉት እና የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ የሚያገኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1751

CMC Michael, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
Two Bedroom Apartment — Arada, Addis Ababa
Featured
6
Br 13,611,505

Apartment for sale

Two Bedroom Apartment

ለበለጠ መረጃ 09-35-71-33-66 ይደውሉ ️ በፒያሳ ልብ ውስጥ ዘመናዊ Mixed-Use አፓርታማ! በከተማው ታሪካዊ እና ዋና የንግድ ማዕከል በሆነው ፒያሳ የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። የፕሮጀክት ዝርዝር ቦታ፡ ፒያሳ የንግድ ማዕከል፡ Ground (G) እስከ 3ኛ ፎቅ አፓርታማ፡ 5ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ ️ 2 መኝታ (2BR) እና 3 መኝታ (3BR) አማራጮች በ15% ቅድመ ክፍያ የራስዎን ቤት ይጀምሩ! የንግድ ቦታን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በአንድ ላይ የሚያቀርብ ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት ኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ

Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Reality Consultant
Luxury 3 Bedroom Apartment — Jacros, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 24,570,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ጃክሮስ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ አዲስ አበባ ውስጥ Luxury ደረጃን ካሟሉ ጥቂት ዘመናዊ ህንፃዎች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በውስጡ 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ ፤ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ / ዴይኬር (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ሙሉ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.84% 135,000 ብር/ካሬ Payback፦ 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቅንጡ አገልግሎቶች ያሉት ና የ 6.84% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1750

Jacros, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 23,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ Location: ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 2 Kitchen ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ጠንካራ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 23 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.22% 122,995 ብር/ካሬ Payback፦ 19.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ መገኘቱና ሰፊ አቀማመጥ ያለው መሆኑ ለኑሮ ምቹ ሲሆን የ 5.22% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1749

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 61–80 of 3,303 properties