Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters
About this property
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 154 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen
- ስፋት: 154 ካሬ ሜትር
- 2ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ጂም (Gym)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማብሰያ ቤት፣ የጋራ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception) እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ተረክበው መኖር ከተጀመረ 2 ዓመት ገደማ የሆነው ፀዳ ያለ አፓርትመንት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 120,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.26% 149,351 ብር/ካሬ Payback፦ 16.0 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ዋና ቦታ ላይ የሚገኝ፣ ጂምና በርካታ የጋራ አገልግሎቶች ያሉት፣ ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Mini flat for sale
1 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.