Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Addis Ababa

There are 4,587 flats, houses, land and commercial properties for sale in Addis Ababa as of 7 Sep 2026, with an average price of Br 21.2M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

3,561–3,580 of 4,587 properties for sale

Featured
Br 15,000,000

House for sale

Well Built Villa

Large sitting and dining area parquet flooring fitted kitchen master bedroom with en suite bathroom and dressing area 2 bedrooms with shared bathroom and each with dressing area There are 2 villa houses in the same compound one is with 3 bedrooms with 2 bathrooms and the other is 2 bedrooms and one bathroom. the plot size is 618 sq.mtrs service quarters with 5 rooms and 2nd kitchen water tank.

Balderas, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 5 Parking
WM Property
1 Bedroom Apartment with Swimming Pool — Bole_alem Cinema Area, Bole, Addis Ababa
8
Br 19,500,000

Self contained (single rooms) for sale

1 Bedroom Apartment with Swimming Pool

ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 78 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , 1 Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 78 ካሬ ሜትር (71 ካ.ሜ Net) ️ ህንፃው :- በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች ብቻ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ መቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ ዋጋ = 19.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 240,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield፦ 14.77% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 6.8 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ የመዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም፣ ቴራስ እና የራሱ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ በከፍተኛ ደረጃ ለውጭ ዜጎችና ኤክስፓቶች በኪራይ ገቢ ለሚያስገኙ ኢንቨስተሮች እጅግ ተስማሚ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1805

Bole_alem Cinema Area, Bole, Addis Ababa Added yesterday
1 bath 1 toilet 1 Parking 78 sqm
Nexus Property Marketing
G+2 Under Construction House — Bole_bulbula, Bole, Addis Ababa
1
Br 30,000,000

Detached bungalow for sale

G+2 Under Construction House

ቦሌ ፡ ቡልቡላ G+2 ጅምር ቤት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ - ስኬለን ወይም የመዋቅር ስራው የተሠራ ጅምር ቤት - ስፋት: 175 ካሬ ሜትር - ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ ያለ ማስታወሻ: የተጠቀምነው ፎቶ የራሱ አይደለም። ሌላ ተመሳሳይ ስኬለተን ነው። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ / ባንክ በገዢ በኩል። ዋጋ = 30 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1804

Bole_bulbula, Bole, Addis Ababa
5 beds
Nexus Property Marketing
Shop for Sale — Arada, Addis Ababa
4
Br 200,000

Shop for sale

Shop for Sale

Arada, Addis Ababa
Dawit Amibara Properties Sales Consultant
2 Bedroom Apartment — Bole, Addis Ababa
2
Br 8,520,000

Mini flat for sale

2 Bedroom Apartment

Bole 24 105 m² 2 bedroom 8,520,000 25% completed 0909210806 Huda real estate

Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
3 Bedroom Apartment, 206 SQM — Bole_cargo, Bole, Addis Ababa
7
Br 37,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment, 206 SQM

ቦሌ ፡ ካርጎ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 206 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ካርጎ አካባቢ ሲሆን B+G+11 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ጥራት ያለው ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ ይገኛል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open and Closed Kitchen ️ ስፋት: 206 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ሁለት Basement መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የደህንነት ሻተር (Shutter) አገልግሎቶችን ያካትታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ ክፍት እና ዝግ ኩሽናዎችን የያዘ ሲሆን ድርድር አለው (Negotiable)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 272,238 ብር/ወር ($1,700) Gross Yield፦ 8.83% 179,612 ብር/ካሬ Payback፦ 11.3 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ካርጎ አካባቢ የሚገኝ፣ 8.83 % Excellent Gross Yield ያለው ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1803

Bole_cargo, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Flat — Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2
Br 12,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Flat

Bole Imperial 100% finished Apartment with semi finished. Delivery time 1 month. Contact us 0909210806 Huda real estate.

Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
3 Bedroom Apartment — CMC Tsehay Real Estate, Bole, Addis Ababa
5
Br 26,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

CMC ፡ ፀሃይ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 144 ካ.ሜ Location: ይሄ ቤት የሚገኘው በተባበሩት ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ - 2 መታጠቢያ - Open Kitchen - Store - 2 Balconies - ስፋት: 144 ካሬ ሜትር (114 ካ.ሜ Net) - 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይዟል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 110,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.98% 184,028 ብር/ካሬ Payback: 20.1 yrs ማጠቃለያ: በሲኤምሲ ፀሐይ ሪል እስቴት ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1802

CMC Tsehay Real Estate, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom — Signal, Bole, Addis Ababa
4
Br 19,370,000

Apartment for sale

3 Bedroom

3-bedroom apartment --- shola to signal road Prime location on Shola--Signal Road ️ Over 85% completed Delivery within 1 year 25% down payment Pay the remaining 75% within 1 year a great opportunity for comfortable living or investment in a prime Addis Ababa location. Contact us for price, floor plan & site visit. 0913 63 16 12

Signal, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dema Hope Real Estate
2 Bedroom Apartment — Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 91 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 91 ካሬ ሜትር (80 ካ.ሜ Net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 153,846 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቡልጋሪያ መብራት ሃይል አካባቢ ለትራንስፖርትና ለአገልግሎቶች ቅርብ በሆነ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1801

Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole _medhanialem, Bole, Addis Ababa
10
Br 37,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ መድሃኒያለም አፓርትመንት ሽያጭ ------ 207 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃአንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, 2 Kitchen, Laundry ️ ስፋት: 207 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አዲስ ህንፃ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ወይም ቋሚ የባንክ ብድር (ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10,000,000 ብር የባንክ ብድር ማመቻቻ ይቻላል) ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.49% 178,744 ብር/ካሬ Payback፦ 15.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኔዓለም እጅግ ተፈላጊ እና ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ አዲስና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1800

Bole _medhanialem, Bole, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_rwanda, Bole, Addis Ababa
6
Br 40,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ሩዋንዳ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 180 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ G+10+T ሆኖ በተገነባ በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 180 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ጀነሬተር እና ቴራስ አለው። ️ በቦሌ ሩዋንዳ የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች እና የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት የሚገኙበት ሰፈር በመሆኑ ጠንካራ ሀብት የመፍጠር አቅም ሲኖረው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሳይከራይ የሚቀመጥበት ጊዜ በጣም ጠባብ በመሆኑ ቤቱን ለማስተዳደር አይከብድም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,280 ብር ($2,000)/ወር Gross Yield፦ 9.61% 222,222 ብር/ካሬ Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሩዋንዳ ተፈላጊ የዲፕሎማቲክ አካባቢ የሚገኝ፣ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተስማሚ የሆነ፣ የ 9.61% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የንብረት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1799

Bole_rwanda, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
4 Bedroom Luxury Duplex Apartment — Bole_24, Bole, Addis Ababa
6
Br 55,000,000

Apartment for sale

4 Bedroom Luxury Duplex Apartment

Duplex Luxury Apartment ( Penthouse Type ) ቦሌ ፡ 24 Duplex አፓርትመንት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ 24 አካባቢ G+10 ሆኖ በመገንባት ላይ ያለ እና የመረከቢያ ጊዜው 4 ወር አካባቢ በሆነ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ያካትታል። ቤቱ ትልቅ የግል ቴራስ ስላለው ለቅንጦት መኖሪያ (Luxury Living) ወይም ለውጭ ዜጎች ኪራይ (Expat Rental) እጅግ ተስማሚ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 55 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 465,000 ብር ($3,000)/ወር Gross Yield፦ 10.15% 110,000 ብር/ካሬ Payback፦ 9.9 yrs ማጠቃለያ፦ ለቅንጦት መኖሪያነት ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው፣ የ10.15% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የዱፕሌክስ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1797

Bole_24, Bole, Addis Ababa
4 beds 5 baths 5 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Balconies — Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
7
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Balconies

ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በ G+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ - 2 መታጠቢያ - ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ - Laundry - 3 Balconies - ስፋት: 174 ካሬ ሜትር - 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ የተከራየ ስለሆነ ማየት የሚቻለው ተመሳሳዩን ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ( በገዥ በኩል) ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.84% 143,678 ብር/ካሬ Payback፦ 26.0 yrs ማጠቃለያ፦ ለወደፊት ከፍተኛ የዋጋ እድገት (Capital Growth) ያለውና በአካባቢው ተፈላጊ ቦታ ላይ የሚገኝ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1796

Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Balcony — Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
8
Br 35,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Balcony

ካሳንቺስ ፡ ሂልተን አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 132sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የውሃ ታንከሮች፣ ቴራስ፣ ሎቢ እና ህንፃ አስተዳደር አለው። ክፍሎቹ በጥሩ አቀማመጥ የተሰሩ፣ የማይከለል የከተማ እይታ፣ የጠዋት ብርሃን እና ሰፊ ባልኮኒ አላቸው። ️ ማስታወሻ : የተከራይ ዓይነት Expats እና Family በመሆኑ ቶሎ የመከራየት አቅም አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ (50% በገዥ በኩል) ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 240,210 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield፦ 8.24% 216,049 ብር/ካሬ Payback፦ 12.1 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ከተማ ዲፕሎማት ሰፈር ፣ 240,210 ብር ግምታዊ ኪራይ እና 8.24% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1795

Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2
Br 21,244,300

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ። - 40% ቅድመ ክፍያ - 2 መኝታ አፓርታማ - ምቹና ተፈላጊ የቦሌ አካባቢ - ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ለራስዎ መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት፣ በአዲስ አበባ ዋና ከሚባሉት አካባቢዎች በአንዱ የራስዎን ቤት የማግኘት እድል! ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን እሴት ዛሬ ይገንቡ! 09-35-71-33-66 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ያነጋግሩን።

Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
3 Bedroom Apartment — Ayat Noah Real Estate, Ayat, Addis Ababa
1
Br 20,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

አያት ፡ ዞን_5 ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Closed Kitchen - ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135sqm_net) ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash Only (ካሽ ብቻ) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1794

Ayat Noah Real Estate, Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Tewodros Adebabay, Monarch Hotel, Arada, Addis Ababa
1
Br 13,263,457

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

ለበለጠ መረጃ 09-35-71-33-66 ይደውሉ በፒያሳ ልብ ውስጥ ዘመናዊ አፓርታማ! በከተማው ታሪካዊ እና ዋና የንግድ ማዕከል በሆነው ፒያሳ የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። ቦታ: ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አፓርታማ: 5ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ ባለ 2 መኝታ በ15% ቅድመ ክፍያ የራስዎን ቤት ይጀምሩ! የንግድ ቦታን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በአንድ ላይ የሚያቀርብ ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት ኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ

Tewodros Adebabay, Monarch Hotel, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
Br 14,820,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

Apartment for sale Location arround shola gebeya 2 bedroom apartment Total amount 14,820,000 birr Down payment 15% 2,223,000 birr

Shola, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dema Hope Real Estate
3 Bedroom Semi Finished Apartment — Winget_shegole, Gullele, Addis Ababa
6
Br 11,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Semi Finished Apartment

ዊንጌት ፡ ሸጎሌ Semi Finished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 132 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ዊንጌት - ሸጎሌ ከአዲሱ የኢቢሲ ህንፃ (EBC new Station) ጀርባ 2B+G+12 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ እና የጋራ የሱቅ ህንፃን ያካተተ ️ ስፋት: 132 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች 2 ቤዝመንት ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። የጋራ የሱቅ ህንፃ አለው። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ Semi Finished ነው ። የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው። ️ ማስታወሻ 2 : G+4 የሆነ የጋራ የሱቅ ህንፃ አላቸው። ዶክመንት:- ዲጅታው ካርታው ተሠርቷል። ግን እጃው ላይ አልገባም። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ ። የተናጠል ካርታው ተሠርቶ ለመጠናቀቅ የተወሰነ ሳምንታት ይጠይቃል ። ግብይቱ በብድር ውል ወይም በመተካካት ነው የሚደረገው ። ዋጋ = 11 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1791

Winget_shegole, Gullele, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 3,561–3,580 of 4,587 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 21,200,000.

The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 750,000,000.

The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 115,000.

There are 4,587 available flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.