Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment
ወሎ ሰፈር Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 234 ካ.ሜ Location: ወሎ ሰፈር አደባባይ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store. ️ ስፋት: 234 ካሬ ሜትር ( 201sqm-net ) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , በቂ የመኪና ማቆሚያ, ጀነሬተር , የውሃ ታንከሮች፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ ዕቃው ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር ($3000) Gross Yield፦ 12.32% 192,308 ብር/ካሬ Payback፦ 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዋና ተፈላጊ የከተማው ማዕከል የሚገኝና ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ በመሆኑ፣ ከፍተኛ የኪራይ ምርት (Gross Yield) እና ፈጣን የኢንቨስትመንት መመለሻ ጊዜ (Payback) የሚያስገኝ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1725