Apartment for sale
1 መኝታ በቅናሽ ለ ዲያስፓራ
ለዲያስፓራዎች የወጣ የአፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በመገናኛ ባለ 1መኝታ በ35% ቅናሽ በ0901211153 ይደውሉልን
521–540 of 670 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches For Sale in Yeka, Addis Ababa.
Apartment for sale
ለዲያስፓራዎች የወጣ የአፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በመገናኛ ባለ 1መኝታ በ35% ቅናሽ በ0901211153 ይደውሉልን
Residential land for sale
Land For Sale መገናኛ ፡ Top View የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 445 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ (Top View) በተለምዶ ዳንጎቴ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ ከብራዚል ኤምባሲ አካባቢ ነው።ሰፈሩ ከፍታ ቦታ ላይ ስላለ እጅግ ያማረ እይታ አለው። ሰፈሩ የከተማው ስኬታማ ሰዎች እና ባለሃብቶች በብዛት ኑሮአቸውን የመሰረቱበት ነው። ስፋት = 445 ካሬ ሜትር ️ ፈራሽ ቤት ያለበት ️ City View + ተራራ + Rich neighborhood የመሬቱ_አቀማመጥ ዝቅ ብሎ ጀምሮ ከፍ ብሎ የሚያልቅ አቀማመጥ ነው። ️ አገልግሎቱ ለአፓርትመንት ግንባታ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ ለመገንባት ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1771
Self contained (single rooms) for sale
Self contained (single rooms) for sale
Self contained (single rooms) for sale
Self contained (single rooms) for sale
Apartment for sale
Premium Diaspora Block Apartments For Sale -- Megenagna Secure your dream home or a high-yield investment property in one of Addis Ababa's most bustling and strategic hubs! We are excited to present our exclusive Diaspora Block, featuring premium 1bedroom apartments designed to international standards. Perfect for personal living or generating premium rental income, this project will be fully completed and ready for handover in just 3 years. Exclusive Early-Bird & Diaspora Offers: Flexible Payment: Only a 20% down payment to secure your unit! Massive Savings: Get a huge 35% discount if you buy early! Timeline: Move-in ready in 3 years. Don't miss out on this incredible investment opportunity. Spaces in the Megenagna Diaspora Block are strictly limited! Contact our sales team today: 0901211153 WhatsApp / Telegram available on the same number.
Residential land for sale
Its an old property, that has been inherited. 288 sqm. Urgent sell.Has E-carta.
Apartment for sale
Genzebe Dibaba Properties proudly presents a landmark mixed-use development near the British Embassy, in one of Addis Ababa's most prestigious diplomatic corridors---designed for those who value accessibility, prestige, and modern living. Enjoy premium amenities including: - Recreational spaces - Reliable groundwater supply - Retail shops - Ample parking - Starting from 109,750 Birr/m² - Only 15% down payment - Up to 3 years payment plan Available Apartment Types 3 Bedrooms - Starting from 149m² - Total Price: 16.3 Million Birr - 15% Down Payment: Please Note: Once these units are sold, the second-round price will increase to 124,750 Birr/m². For more information or to book a site visit, please contact Eng. Bisrat, Sales Representative, Genzebe Dibaba Properties. +251-937-90 78 33
Residential land for sale
Land for sale -- kotebe kidane mihret, addis ababa a prime 496 m² plot of land is available for sale in the highly desirable Kotebe Kidane Mihret area, Yeka Sub-City, Addis Ababa. Asphalt road access Excellent location Water and electricity available Suitable for residential or investment purposes Good neighborhood and easy transportation access Clean and ready for transfer Price: 45,000,000 Etb For more information or to arrange a visit, please contact the owner.
Apartment for sale
መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 180k/በወር ግብር: 353,400 ብር/ዓመት Gross Yield: 10.29% Appreciation: 15%-20%/ዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ባንክ የሚፈቅድና ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1662
Mixed-use land for sale
ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1122 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️ በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️ ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ከአካባቢው አማካኝ ወርዶ በቅናሽ የቀረበ ለገዢው ጥሩ የትርፍ ህዳግ ያስገኛል። ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ያለ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። ማጠቃለያ፦ ቦታው ሰፊ ግንባር ያለውና ለወደፊት ትልቅ የልማት እምቅ አቅም (High Development Potential) ያለው ንብረት ነው። ትልቅ ጥቅሙ ባለሀብቱ የህንፃ ዲዛይን አውጥቶ ግንባታ እስኪጀምር ድረስ አሁን ካሉት ቤቶች የሚገኘው የ200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ የያዘውን ካፒታል ሳይነካ የቦታውን የባንክ ወለድ ወይም የማስኬጃ ወጪዎችን ለመሸፈን ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code136
Self contained (single rooms) for sale
አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 9.9ሚሊዮን ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 133ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.6ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን) በተጨማሪም የንግድ ሱቆች በገላን 1ኛ ወለል (3.2ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (1.2ሚሊዮን ) ቅድመ ክፋያ 2ኛ ወለል (2.8ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (800ሺ ) ቅድመ ክፋያ 3ኛ ወለል (2.6ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (600ሺ ) ቅድመ ክፋያ 4ኛ ወለል (2.5ሚሊዮን)አጠቃላይ ክፍያ (500ሺ ) ቅድመ ክፋያ #ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ 0928739745 ይደዉሉ WhatsApp. https://wa.me/message/RG5RJDGL43ZXI1
Shop for sale
የንግድ ሱቅ ሽያጭ ለአስተዋይ ባለሀብቶች የቀረበ ድንቅ የንግድ እድል! በአያት ዞን 2 (አያት ባቡር ጣቢያ) ስትራቴጂካዊ በሆነ ስፍራ ላይ የንግድ ሱቆችን ባለቤት ይሁኑ! ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አስተማማኝ የቤት ኪራይ ገቢ ለማግኘት አሁኑኑ ይወሰኑ። ከ21 ካሬ ሜትር ጀምሮ እስከ 500 ካሬ ሜትር ሰፊ አማራጮችን አቅርበንልዎታል። #### የ21 ካሬ ሜትር ሱቅ አጠቃላይ ዋጋ፦ 2,216,214 ብር የመጀመሪያ ክፍያ (30%)፦ 664,864.2 ብር ብቻ! የማስረከቢያ ጊዜ፦ በ1 ዓመት ውስጥ (አጭር ጊዜ) ለምን የእኛን ሱቆች ይመርጣሉ? ለባቡር ጣቢያው ቅርብ በመሆኑ ከፍተኛ የሰው እንቅስቃሴ ያለበት። አስተማማኝ እና ፈጣን የግንባታ ሂደት። በትንሽ ቅድመ ክፍያ ትልቅ ሀብት የሚያፈሩበት። ️ ማሳሰቢያ፦ የቀሩት ሱቆች በጣም ጥቂት ስለሆኑ ሳይቀድሙዎት አሁኑኑ ይደውሉ! ለበለጠ መረጃ በ፦ 0922707589 ይደውሉ #Ayat #RealEstate #CommercialSpace #Investment #Ethiopia #AddisAbaba #ShopForSale #BusinessOpportunity
Land for sale
መገናኛ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ......... 1424 ካ.ሜ መገናኛ ሚናሮል አካባቢ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መሄጃ ️ ስፋት = 1424 ካሬ ሜትር ️ ድጅታል ካርታ ያለው። ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 120 ሚሊዮን ብር። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1576
Self contained (single rooms) for sale
በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 kilo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ክፍያ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘባቸውን ከግሽበት (inflation) ያድንሃል 5. ዋናው ደግሞ ሸአያ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ፣ 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ፣105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ ፍላጐት ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ክፍያ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። በውጭ ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመማር እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0919486797/0976749801
Apartment for sale
በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 kilo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ክፍያ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘባቸውን ከግሽበት (inflation) ያድንሃል 5. ዋናው ደግሞ ሸአያ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ፣ 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ፣105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ ፍላጐት ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ክፍያ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። በውጭ ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመማር እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0919486797/0976749801
Apartment for sale
በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 kilo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ ቤቶች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ክፍያ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘባቸውን ከግሽበት (inflation) ያድንሃል 5. ዋናው ደግሞ ሸአያ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ፣ 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ፣105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ ፍላጐት ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ክፍያ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። በውጭ ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመማር እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0919486797/0976749801
Apartment for sale
አስቸኳይ ሽያጭ !!! Fully - Finished. Shola, Megenagna. Square = 230m2. Bed = 4Bedroom #Amenity 2-Stand by Generator, 2-Basement,Water Tanker, Terrace ... #Document. Have digital cartha. #Floor 9th. #Price 19,000,000 Million. Rp.Advisor = Andualem.K ️0978506356
House for sale
the building has six floor each for one familiy six car parking built on 130m2 and total area 780m2 well designed and found in very very nice location
Showing 521–540 of 670 properties