Ethiopia Property Centre

Mixed-use land for sale

Kotebe -Kara, Construction Land .......1122SQM

Kotebe- Kara, Yeka, Addis Ababa
Br 37,000,000
#102-13 7 Jun 2026
WhatsApp
1,122 m² Plot size
Mixed-use Property type

About this property

ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ  ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ  ------ 1122 ካ.ሜ  መገኛ ቦታ (Location) ️  ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️  በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️  ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ =  37  ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis   የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ከአካባቢው አማካኝ ወርዶ በቅናሽ የቀረበ ለገዢው ጥሩ የትርፍ ህዳግ ያስገኛል። ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ያለ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። ማጠቃለያ፦ ቦታው ሰፊ ግንባር ያለውና ለወደፊት ትልቅ የልማት እምቅ አቅም (High Development Potential) ያለው ንብረት ነው። ትልቅ ጥቅሙ ባለሀብቱ የህንፃ ዲዛይን አውጥቶ ግንባታ እስኪጀምር ድረስ አሁን ካሉት ቤቶች የሚገኘው የ200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ የያዘውን ካፒታል ሳይነካ የቦታውን የባንክ ወለድ ወይም የማስኬጃ ወጪዎችን ለመሸፈን ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ነው። To buy or sell  https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code136

Property details

Reference ID #102-13
Listed by Nexus Property Marketing
Property type Mixed-use Land
Listing status Mixed-use land for sale
Plot size 1,122 m²
Built-up area 900 m²

Similar properties in Yeka

More land for sale in Yeka

An Amazing 1122MSQ Land @ Kotebe Main Road
Featured
Br 45,000,000

Mixed-use land for sale

An Amazing 1122MSQ Land @ Kotebe Main Road

Yeka, Addis Ababa
1122 sqm
1500 MSQ Land @ Shola
Featured
Br 250,000,000

Land for sale

1500 MSQ Land @ Shola

Yeka, Addis Ababa
1500 MSQ Old House @ British Embassy
Featured
Br 95,000,000

Land for sale

1500 MSQ Old House @ British Embassy

Yeka, Addis Ababa
1500 sqm
See all similar properties

Disclaimer

The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.