Shop for sale
Commercial Shop on Main Road
Shop for sale መገናኛ ፡ ሲግናል ዋና መንገድ የንግድ ሱቅ ሽያጭ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ️ ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል፡ - 2 ሊፍቶች፣ - 2 ጀነሬተሮች፣ - የእንግዳ መቀበያ፣ - በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ - የአደጋ ጊዜ መውረጃ ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ንግድ የጀመረ ነው። Visibility - የህንፃ ውስጥ እይታ Amenities - 2 ሊፍቶች (2 Elevators) - 2 ጀነሬተሮች (2 Generators) - የእንግዳ መቀበያ (Reception) - በካሜራ የታገዘ ጥበቃ (CCTV Security) - የአደጋ ጊዜ መውረጃ (Emergency exit) ዶክመንት - ዲጂታል ካርታ አላቸው የሱቆቹ ዋጋ መገናኛ : ሲግናል ዋና መንገድ ላይ - 9,500,000 ብር Ground 33(11)Sqm 10,000,000 ብር Ground 50(16)Sqm 6,500,000 ብር First Floor 46(15)Sqm 6,500,000 ብር Second Floor 35(12)Sqm ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030