Apartment for sale
Apartment for sale
Megenagna Top View, Luxury Apartment .......160SQM
About this property
መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 180k/በወር ግብር: 353,400 ብር/ዓመት Gross Yield: 10.29% Appreciation: 15%-20%/ዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ባንክ የሚፈቅድና ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1662
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Duplex Type Apartment @megenagna Top View .........201SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.