Apartment for sale
4 Kilo Abrehot, Apartment for Sale......133sqm
4 ኪሎ አብርሆት ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 133 ካ.ሜ (95sqm - net) Location ️ 4 ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ጀርባ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ G+10 ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 6 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 133 ካሬ ሜትር (95sqm - net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , ቴራስ , በቂ የውሃ ታንከሮች , በቀደመ አገልግሎት የሚሰጥ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ አሁን 60ሺ ብር ተከራይቷል። ከ8ኛ ጀምሮ ፊኒሺንግ እየተሰራ ነው ️ ማስታወሻ : ሌላ 3 መኝታም አለ! 19.5 ሚሊዮን ብር 3 መኝታ 10ኛ ላይ ፣ 154 sqm ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.5% የካሬ ዋጋ: 120,301 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 22.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የዚህ ኢንቨስትመን ትንተና እንደሚያሳየው የ4.5% ዓመታዊ የኪራይ ምርት መካከለኛ በመሆኑና ዋናው ካፒታል ለመመለስ ረጅም ጊዜ የሚጠይቅ በመሆኑ , ንብረቱ ለፈጣን የገንዘብ ፍሰት ሳይሆን የረጅም ጊዜ የሀብት ዋጋን ጠብቆ ለማቆየት የሚረዳ አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1709