Apartment for sale
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment for Sale ......231SQM
About this property
ቦሌ ደንበል , አፓርትመንት ሽያጭ ------ 231 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 231 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ጂም , የእንግዳ መቀበያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , ሊፍት , ጀኔሬተር , የስብሰባ አዳራሽ , በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 37.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ($2,500) Gross Yield: 12.32% የካሬ ዋጋ: 162,338 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ ደንበል ካለው የዲፕሎማቲክ የኪራይ ፍላጎት አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል መመለሻና ከፍተኛ ወርሃዊ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት (Cash-flow) የሚያስገኝ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። የካሬ ዋጋው በአካባቢው ካለው የአፓርታማዎች አማካኝ የገበያ ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ተመጣጣኝ እና ቅናሽ የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1705
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .....155SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.