Apartment for sale
It may have been rented or sold, be under offer, or have been taken down for now.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Kazanchis, Luxury Apartment for Sale ......220SQM
About this property
ካሳንቺስ እናት ባንክ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 220 ካ.ሜ Location ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+11 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Store ️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጥበቃ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ Video ከመከራየቱ በፊት የተወሰደ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 235,000 ብር/ወር ( $1,500/ወር ) Gross Yield: 10.09% የካሬ ዋጋ: 127,273 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 9.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በካሳንቺስ ዲፕሎማቲክና ማዕከላዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ እና ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት የካሬ ዋጋ እጅግ ተመጣጣኝ ነው። ለአገልግሎት የተሟላ መሠረተ ልማት ካለው የህንፃው ጥራት ጋር ተዳምሮ፣ በዶላር የሚከራይ አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚሹ ባለሀብቶች እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ። ሰኞ ፣ እሮብ ፣ አርብ ከ 5፡00 እስከ 6፡ዐዐ ብቻ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1695
Features and amenities
Power & Utilities
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
4 Bedroom Luxury Apartment Near the African Union
Apartment for sale
3 Bed Room Appartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.