Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
መገናኛ ፡ Century አፓርትመንት ሽያጭ ------ 184 ካ.ሜ ( net area) Location: የሚገኘው መገናኛ ሴንቹሪ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 5ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Kitchen , Store , Laundry - ስፋት: 184 ካሬ ሜትር ( net ) - 62sqm-Common Area - 5ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የቴራስ አገልግሎት፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ዝግጁ ነው። አፓርትመንቱ መሃል መገናኛ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030