Apartment for sale
Apartment for sale
Ayats Luxury PPP Compounds
About this property
በታሪካዊቷ #ካዛንቺስ ለቤት ፈላጊዎች 250,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ ->ቅንጡ የመኖርያ መንደር የጤና ማዕከል እና ትምርት ቤት ያካተተ አራት መዋእለ ህፃናት KG ሁለት የመጫዎቻ ቦታዎች እና አረጓዴ ቦታዎች የህዝብ ፕላዛ በቂ የፓርኪንግ ቦታ በኮሪደር ልማት ስታንዳርድ በ 15 % ( 1.2 Millon birr) ቅድመ ክፍያ/ በ 8,532425 ሙሉ ክፍያ !! #ከ8_እስከ_20% ተጨማሪ #ቅናሽ ያግኙ! #በብር_የሚዋዋሉት_ያለምንም_የዋጋ_ጭማሪ_ስጋት #የካሬ_አማራጭ 1 መኝታ => ከ55-60 ካሬ 2 መኝታ => ከ80 -100 ካሬ 3 መኝታ => ከ95 -145 ካሬ 4 መኝታ => ከ140 -160 ካሬ #ከሀገር_ውጭ ያላችሁ ደንበኞች #በወኪል መግዛት እንድምትችሉ እናሳዉቃለን። ለበለጠ መረጃ ️ 0909108481 ይደዉሉ! በግቢው ውስጥ
- ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
- እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
- መዋኛ ገንዳ
- የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
- ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
- የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
- ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
- አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
- የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
- ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
- ወደ ያካ ተራራ ጫካ
- ወደ ወንዝ ዳር ልማት
- ወደ ወዳጅነት ፓርክ
Features and amenities
Interior & Finishing
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kazanchis
More apartments for sale in Kazanchis
Self contained (single rooms) for sale
Modern 2 Bed Room Apartment
Self contained (single rooms) for sale
2 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Ayat Real Estate. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.