Land for sale
Residential land for sale
Residential Old Villa
About this property
አዋሬ ፡ Arada Sub City የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 604 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (አዋሬ አካባቢ) የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ ቆየት ያለ ቤት ያለበት መሬት ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ለመኖሪያ የሚሆኑ ህንፃዎች እየተገነቡ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች እና ኑሮን ለመመስረት አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 604 ካሬ ሜትር ️ 604 Sqm = ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ️
- የመሬቱ ቅርፅ: 14 የኮርነር ነጥቦች ያሉት (Multi-sided / Polyline shape)
- የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ
- የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ)
- አዋሳኝ መንገዶች: ከፊት ለፊት መንገድ ጋር አዋሳኝ የሆነ
- ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 10m
- ግንባታ አመቺነት: ለመኖሪያ እና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ (Permitted Use: ለመኖሪያ)
- የግንባታ ፈቃድ: የለውም
ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። (ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ) 🧾 አከፋፈል: - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 80 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Property details
Similar properties in Arada
More land for sale in Arada
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.