Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
መገናኛ ፡ Century አፓርትመንት ሽያጭ ------ 184 ካ.ሜ ( net area) Location: የሚገኘው መገናኛ ሴንቹሪ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 5ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Kitchen , Store , Laundry
- ስፋት: 184 ካሬ ሜትር ( net )
- 62sqm-Common Area
- 5ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የቴራስ አገልግሎት፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ዝግጁ ነው። አፓርትመንቱ መሃል መገናኛ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.