House for sale
G+2 Duplex House
ሃይሌ ጋርመንት ፡ ሰፈራ G+2 ቤት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ️ ቤቱ ያረፈበት = 175 ካሬ ( Built-up ) በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:- ግራውንድ ፍሎር - ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ አንደኛ ፎቅ - 3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ ሁለተኛ ፎቅ - 3 መኝታ ቤቶች ሰርቪስ - እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል አገልግሎቶቹ - ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side ) ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030