House for sale
House for sale
G+2 Duplex House
About this property
ሃይሌ ጋርመንት ፡ ሰፈራ G+2 ቤት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ️ ቤቱ ያረፈበት = 175 ካሬ ( Built-up ) በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:- ግራውንድ ፍሎር
- ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ
አንደኛ ፎቅ
- 3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ
ሁለተኛ ፎቅ
- 3 መኝታ ቤቶች
ሰርቪስ
- እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል
አገልግሎቶቹ
- ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side ) ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Nifas Silk-Lafto
More houses for sale in Nifas Silk-Lafto
House for sale
A Big G+3 House @ Lebu
House for sale
Luxury Villa House in Ethiopia
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.