Detached duplex for sale
4 Bedroom Luxury Villa House
ጣፎ ፡ CCD G+1 ቅንጡ ቪላ ቤት ሽያጭ ------ 1000 ካ.ሜ CCD : Block C Location: የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ 2 ወጥ ቤት እና አጋዥ ክፍል ፣ የእንግዳ መታጠቢያ ፣ ላውንደሪ አንደኛ ፎቅ 4 መኝታ ቤቶች ፣ 4 መታጠቢያ ግቢ ውስጥ እቃ ቤት / Store አገልግሎቶቹ Waking Closet , አትክልት ቦታ፣ 5 መኪና ማቆሚያ አለው ️ ግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ነፉሻማ አየሩ ለቅንጦት መኖሪያ ተመራጭ ያደርገዋል። ️ ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው በምታዩት የግንባታ ደረጃ ሲሆን የሚቀረው የሻጩ ስራ ሁሉንም በሮች ፣ የመአድ ቤቱን ካቢኔት የሚገጥም ሲሆን የመታጠቢያ ቤቶች እቃ እራሱ ገዢው ነው የሚያስገጥመው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030