Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 154 ካ.ሜ Location: ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+11 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 154 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ የተከራየ በመሆኑ በጉብኝት ወቅት ተመሳሳዩን ቤት ነው የምታዩት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.71% 136,364 ብር/ካሬ Payback፦ 21.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ የ 5.71% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1770