Apartment for sale
Bulgaria
አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት የየግል ካርታ የተዘጋጀለት ለኑሮና ትራንስፓርት ምቹ በአፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ የመገበያያ ማዕከላት፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት 🧘️️ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ሰፊ እና ምቹ የአፓርትመንት ሎቢ 5ኛው ፎቅ ላይ ጂም፣የስፓ አገልግሎቶች እንዲሁም ለተለይየ ኘሮግራሞች የሚሆን ሰፊ እና ምቹ አዳራሽ ያለው ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ አውቶማቲክ ጀነሬተር 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው call 0940077575