3 Br 25,000,000 Residential land for sale Construction Land ቡልጋሪያ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ------ 320 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ አርባምንጭ አሳቤት የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት = 320 ካ.ሜ ️ ለአስፓልት 250 ሜትር ኤል ላይ የተከራየ የድሮ ቪላ ቤት እና ሰርቪስ አለው። ዶክመንት : ድጅታል ካርታ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1757 Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa 320 sqm Nexus Property Marketing
1 Br 70,000,000 Residential land for sale Meskel Flower, Construction Land........607sqm ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 607 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ️ በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ ️ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1663 Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa 607 sqm Nexus Property Marketing