Ethiopia Property Centre
Featured

House for sale

G+2 Luxury Villa

Wosen Sunshine Compound, Yeka, Addis Ababa
Br 195,000,000
#105-60 1 Aug 2026 110 views · last 30 days
WhatsApp
5 Bedrooms
7 Bathrooms
6 Toilets
500 m² Plot size
House Property type
4 spaces Parking

About this property

ወሰን ፡ ሰንሻይን   G+2 Villa ቤት  ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location:  በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባው  የመኖሪያ መንደር ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️  G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️  ቤቱ 270 ካሬ ላይ ያረፈ የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች መኝታ ቤት ፣ 2 የእንግዳ መኝታ ቤት ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ  ቤቶች ፣ 2  ኪችን ፣ 2 የሠራተኛ ክፍሎች  እና 1 ስፓን የያዘ የሰርቪስ_ቤት በድምሩ 3 ክፍሎች ማለትም 2 የሰራተኛ ክፍሎችን እና 1 መታጠቢያ ቤትን ይዟል። ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው ️  የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ =  195  ሚሊዮን ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ   +251939703030 Code1740

Property details

Reference ID #105-60
Listed by Nexus Property Marketing
Property type House
Listing status House for sale
Bedrooms 5
Bathrooms 7
Toilets 6
Parking spaces 4
Plot size 500 m²
Built-up area 270 m²

Similar properties in Yeka

More houses for sale in Yeka

3 Bedroom Brand New Villa — Yeka, Addis Ababa
Featured
Br 35,000,000

House for sale

3 Bedroom Brand New Villa

Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 325 sqm
Featured
Br 450,000,000

House for sale

8 Bedroom Mansion

Yeka, Addis Ababa
8 beds 9 baths 2600 sqm
B+G+2 House @ Top View Megenagna — Yeka, Addis Ababa
Featured
Br 50,000,000

House for sale

B+G+2 House @ Top View Megenagna

Yeka, Addis Ababa
6 beds 5 baths 171 sqm
See all similar properties

Disclaimer

The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.