Self contained (single rooms) for sale
Furnished Property for Sale in Ethiopia
21–40 of 289 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches For Sale in All areas.
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....210SQM
ከነ ሙሉ የቤት እቃው የሚሸጥ ( Fully Furnished ) ሳርቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 210 ካ.ሜ Location: ሳርቤት አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያው። ️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ለአስፓልት ቅርብ የሆነ የድፕሎማቲክ ሰፈር ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1738
House for sale
Luxury Villa 8 Bedrooms Near Wesen
በአስቸኳይ የሚሸጥ Luxury G+3 Home Meri area 250sqm /84,999,999 birr 24/7 Security & Camera 8 Bed Rooms 7 Bath Room 2 kitchens 3 living Rooms 4 car parking plot minimalist design You must live just like this home . If you want to live luxury & modern life style You must be work with us . Follow our official tiktok acount & Instagram Enjoy your life live easy Don't busy .
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....84SQM
ከነ እቃው የሚሸጥ ( Furnished ) ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 84 ካ.ሜ Location: ቦሌ ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ በወለል 5 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 84 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 15 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.20% 178,571 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቦታው ለካፒታል እድገትና ተመራጭ ሲሆን ፣ በወቅቱ መጠነኛ የ 5.2% Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1735
Apartment for sale
3 Bedroom Condo
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment Fully Completed
Location : Bole Japan -Type : Residential apartment -G+9 building -2 bedroom -2 bathroom -Terace -4th floor -parking -3 Apartment per floor -Lift and garbage shooter -TotalArea 119 sqm -Total price 21,999,999
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment in Gerji Fully Furnished
Location : Gerji -Type : Apartment -2 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea113 Net (105)sqm -Total price 17,999,999
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Location : Bole Denbel -Type : Residential apartment -G+12 building -3 bedroom -3 bathroom -5th floor -Generator -Lift -parking -TotalArea 155 sqm
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment
ወሎ ሰፈር Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 234 ካ.ሜ Location: ወሎ ሰፈር አደባባይ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store. ️ ስፋት: 234 ካሬ ሜትር ( 201sqm-net ) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , በቂ የመኪና ማቆሚያ, ጀነሬተር , የውሃ ታንከሮች፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ ዕቃው ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር ($3000) Gross Yield፦ 12.32% 192,308 ብር/ካሬ Payback፦ 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዋና ተፈላጊ የከተማው ማዕከል የሚገኝና ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ በመሆኑ፣ ከፍተኛ የኪራይ ምርት (Gross Yield) እና ፈጣን የኢንቨስትመንት መመለሻ ጊዜ (Payback) የሚያስገኝ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1725
Apartment for sale
Luxury Apartment
የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) ልዩ የባለ 3 መኝታ ቅናሽ ዋጋ፦ ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 9,430,575 ብር ጀምሮ! ቅድመ ክፍያ፦ በ 1,414,586 ብር (15%) ብቻ ይጀምሩ! የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ለበለጠ መረጃ ፦ [0922707589]
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartments
Fully furnished Apartment at the heart of Addis Ababa - 2 bedroom - 3 bathroom - 1 additional maids room - 125 Sqm - Total price 23,181,818𝗘TB only Fully Furnished Apartment For More Information +251908874709 +251960742346
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Sarbetprime Location
Location : Sarbet -Type : Apartment -3 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea163 Net (153)sqm
Commercial property for sale
Commercial Mall
Kazanchis city center -- prime shopping & business opportunity Own Your Shop in the Heart of Addis Ababa! Available spaces From 29m² to 101m² Shop prices 1st Floor: 300,000 Birr/m² 2nd Floor: 250,000 Birr/m² 3rd Floor: 200,000 Birr/m² Flexible payment plan 40% -- Upon Agreement Signing 30% -- Within 3 Months 30% -- Within 6 Months Exclusive early payment discounts 100% Payment 10% Discount 70% Payment 7% Discount 60% Payment 5% Discount Why Choose Kazanchis City Center? Prime Business Location High Customer Traffic Excellent Investment Opportunity Flexible Payment Options Attractive Early Payment Discounts Invest Today, Grow Tomorrow! Contact us now and secure your space before prices increase! Call us: 09 22 70 75 89 / 09 94 63 27 73
Apartment for sale
22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM
22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684
Apartment for sale
Brand New 3 Bedroom Apartment
𝐄𝐥𝐞𝐠𝐚𝐧𝐭 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐧𝐞𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐚𝐥𝐞 & 𝐫𝐞𝐧𝐭 - 𝐁𝐨𝐥𝐞 𝐇𝐨𝐦𝐞𝐬, 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 Price: Etb 38,000,000 Property Features 3 Spacious Bedrooms 4 Modern Bathrooms Maid's Room Store Room Laundry Room Closed Kitchen Located on the 1st, 2nd, or 8th Floor 281 m² Gross Area About the Building This beautiful apartment is located in the highly sought-after Bole Homes area, within a well-constructed G+9+Terrace residential building. The building offers excellent privacy, with only one apartment per floor, ensuring a quiet and comfortable living environment. Residents enjoy premium amenities including: Ample Parking Space Reception Area Spacious Terrace Elevator Access Backup Generator 24/7 Secure Environment Conveniently located in one of Addis Ababa's most desirable neighborhoods, with easy access to shopping centers, restaurants, schools, and major roads. Contact us today to schedule a viewing and secure this exceptional property. 𝐏𝐫𝐢𝐜𝐞: Etb 30,000,000 𝐀𝐠𝐞𝐧𝐭: Samson Abera 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: https://www.fournirproperties.com/ 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥: [email protected] 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 #BoleHomes #AddisAbabaRealEstate #ApartmentForSale #LuxuryLiving #PropertyForSale #AddisAbabaHomes #EthiopianRealEstate #DreamHome #InvestmentOpportunity #BoleProperty #RealEstateEthiopia #LuxuryApartment #HomeBuyers #PropertyInvestment #AddisLiving #ModernLiving #HouseHunting #ForSale #PrimeLocation #EthiopiaProperty See less
Commercial property for sale
Luxury
ቅንጦትና ንግድ በአንድ ላይ --- በካዛንቺስ እምብርት ዶውን ታወር (Down Tower)! ለመኖሪያነት የሚሆን ምቹ ቤት ወይም ለንግድዎ ስኬት ስትራቴጂካዊ ቦታ እየፈለጉ ነው? በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ በሆነው ስፍራ ሁሉንም በአንድ ላይ አዘጋጅተንልዎታል። ቦታ: ካዛንቺስ፣ ዶውን ታወር (Down Tower) --- በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ። ምን አዘጋጅተናል? ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፦ በከተማዋ እምብርት ላይ ምቾት እና ቅንጦትን ያገናኙ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቁ የመኖሪያ ቤቶች። ሁለገብ የንግድ ሱቆች፦ ለትላልቅ ሾውሩሞች (Showrooms)፣ ለባንኮች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለቢሮ፣ ለካፌ ወይም ለሌሎች የንግድ አማራጮች የሚሆኑ ሰፊና ምቹ ቦታዎች። ልዩ መለያዎቻችን፦ ሙሉ በሙሉ ያለቁ (Finished): ያለምንም እንግልት ደህንነቱ የተጠበቀ ዘመናዊ ህንፃ፦ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው። በኢንተርኮንቲነንታል እና በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ መገኘቱ --- ለኑሮዎ ዘመናዊነትን፣ ለንግድዎ ደግሞ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰትን ዋስትና ይሰጣል! ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0922 70 75 89 0994 63 27 73
Apartment for sale
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
3bedroom 3bathroom Maidroom+bathroom Including furniture and fixtures 1st floor Sarbet Gross(173)sqm
Apartment for sale
Bole 3 Bedroom Furnished Apartment
3 bedroom 2 bathroom 171 sqm 10th floor Meskel flower Price 25,000,000 ቤቱ የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።
Apartment for sale
Denbel Furnished 3 Bedroom Apartment
3 bedroom 2 bathroom 12th floor 143 sqm net: (127 sqm) ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ሲሆን B+G+17+T በተገነባ እና በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ለነዋሪዎች ይሰጣል።
Apartment for sale
Bole-24, Fully Furnished Apartment .......156SQM
ቦሌ-24 ፤ ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ------ 156 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ-24 አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር ( 123sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ ፤ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ቤቱ በ 2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል። ቀሪው 17 ወር ሲሆን። ገዥው ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ይጀምራል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 141,025 ብር/ካሬ ( ቅናሽ ) ማጠቃለያ፦ ቤቱ ከነሙሉ የቤት ዕቃዎቹ በመቅረቡ ከፍተኛ አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) ለሚፈልግ ባለሀብት ፈጣን ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1674
Showing 21–40 of 289 properties