Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Balcony
About this property
እስከ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ካሳንቺስ ፡ ኢንተርኮንቲኔንታል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 168 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ኢንተርኮንትነታል ሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , 2 Kitchens , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 168 ካሬ ሜትር ( 137sqm -net ) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የጠዋት ፀሃይ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቴራስ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጄነሬተር፣ 2 ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Bank ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 352,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 10.56% 238,095 ብር/ካሬ Payback፦ 9.5 yrs ማጠቃለያ፦ በካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አቅራቢያ በሚገኝ ለከፍተኛ የኪራይ ገቢና ለቅንጡ Luxury መኖሪያነት እጅግ ተመራጭ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kazanchis
More apartments for sale in Kazanchis
Apartment for sale
Luxury Apartment
Apartment for sale
Luxury Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.