Apartment for sale
Sarbet Au, Luxury Apartment for Sale....153sqm
ሳር ቤት AU 3 መኝታ አፓርትመንት ሽያጭ --- 25,000,000 ብር Location: ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Balcony , ️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ (50/50 from buyer side) ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 11.09% 163,399 ብር/ካሬ Payback: 9.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በአካባቢው ካለው የዲፕሎማቲክ ፍላጎት አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል መመለሻና ከፍተኛ የኪራይ ምርት ያለው ሲሆን , ጠንካራ ወርሃዊ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና አስተማማኝ የእሴት እድገት በአንድ ላይ የሚያሳይ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1713