Apartment for sale
Buy Your Home
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ያሳኩ ! ኦቪድ ሪል እስቴት ህልምዎን ያሳኩ ዘንድ በቦሌ ቡልቡላ ትልቅ ከተማ እየገነባ ይገኛል። ይምጡ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ውብ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። (በ 2.9 Million ብቻ) ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
There are 1,083 apartments for sale in Bole as of 17 Aug 2026, with an average price of Br 21.4M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
921–940 of 1,083 properties for sale
Apartment for sale
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ያሳኩ ! ኦቪድ ሪል እስቴት ህልምዎን ያሳኩ ዘንድ በቦሌ ቡልቡላ ትልቅ ከተማ እየገነባ ይገኛል። ይምጡ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ውብ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። (በ 2.9 Million ብቻ) ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
Apartment for sale
ኦቪድ ሪል እስቴት በሚገነባው ከተማ ውስጥ ቤትዎን ሲገዙ ሩቅ ሳይሄዱ ትምህርት ቤቶች የጤና ተቋማት የስፖርት ማዘውተሪያዎች የዋና ገንዳዎች የገቢያ ማዕከሎች የመኪና ማቆሚያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያገኛሉ ምን ይሄ ብቻ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበት ውብ እና አረንጓዴ መናፈሻም አለልዎ ። ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ Call us at 09-64-40-67-05
Apartment for sale
luxury apartments in the heart of Bole within 5 basement including; daycare lounge restaurant library gathering room swimming pool Gymnasium within a great life style We are selling a life style
Apartment for sale
እርስዎ በፍፁም እንዳያስቡ! የነገ ቤትዎን እኛ በአደራ እንገነባለን ኦቪድ ሪል እስቴቶች ነን ! በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ዘመናዊ ቤቶችን በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን። ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ከ 2.9 Million Birr ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ ቦሌ አትላሰ
Apartment for sale
ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!! በ 8% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+25 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው ️በ 0946443286ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።
Self contained (single rooms) for sale
Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነን። 0926383513 81 ,57 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ️ጂምናዝየም ️የልጆች መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ 0926383513
Apartment for sale
ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!! በ15% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+23 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በ 0915625415 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።
Apartment for sale
ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #በ2.9 million ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719
Apartment for sale
ጉርብትና እና አብሮነትን ያማከለ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከኦቪድ ሪል እስቴት! ንፁህ አየር እየሳቡ ከወዳጅዎ፣ ከጎረቤትዎ ጋር አረፍ የሚሉባቸው ውብ መናፈሻዎች፤ ️ከልጆችዎ ጋር የሚቦርቁባቸው የመጫወቻ ስፍራዎች፤ ️ስፖርት እየሰሩ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር የሚወዳጁባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ እና የዋና ገንዳዎች፤ ሁሉንም በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ቤቶን ሲገዙ ያገኛሉ ! ከባለአንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #ከ2.9 ሚሊየን ብር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸው ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ
Apartment for sale
ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #በ2.9 million ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719
Apartment for sale
ጉርብትና እና አብሮነትን ያማከለ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከኦቪድ ሪል እስቴት! ንፁህ አየር እየሳቡ ከወዳጅዎ፣ ከጎረቤትዎ ጋር አረፍ የሚሉባቸው ውብ መናፈሻዎች፤ ️ከልጆችዎ ጋር የሚቦርቁባቸው የመጫወቻ ስፍራዎች፤ ️ስፖርት እየሰሩ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር የሚወዳጁባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ እና የዋና ገንዳዎች፤ ሁሉንም በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ቤቶን ሲገዙ ያገኛሉ ! ከባለአንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #ከ2.9 ሚሊየን ብር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸው ለበለጠ መረጃ 09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ
Apartment for sale
ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #በ2.9 million ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719
Apartment for sale
When you buy a fully furnished home from us, you'll enjoy a modern, beautiful, and comfortable living space, complete with Ovid smart furniture. Ovid Real Estate is building over 60,000 homes at the Bole Bulbula site, dedicated to delivering high-quality units at affordable prices. #Only In 2.9 Million Birr Choose the perfect home for you, from One-bedroom to three-bedroom units: Fully finished Semi-finished Fully furnished Call us at 0964406705
Apartment for sale
ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719
Self contained (single rooms) for sale
location - behind cmc michael church structure - G+4 SQM - 450 square meter not finished 20,000,000 br cash and 45,000,000 br bank loan
Apartment for sale
Step into this modern marvel where every detail is meticulously crafted for your convenience and comfort. The interior boasts an array of features designed to enhance your lifestyle. As you navigate through the space, you'll find a dedicated laundry area equipped with state-of-the-art appliances, ensuring that mundane chores are effortless and efficient. Adjacent to this, a cozy cafe beckons, offering a tranquil retreat to unwind or catch up with friends over a cup of freshly brewed coffee. For added security, CCTV surveillance is strategically placed throughout the premises, providing peace of mind and a vigilant eye over the property. In case of emergencies, multiple exits, including elevator access and designated emergency exits, ensure swift evacuation if needed. Stay connected seamlessly with a fiber optic data wiring system, enabling high-speed internet access for all your digital needs. Waste disposal is made simple with a garbage chute system, allowing for hassle-free removal of trash. A gathering room provides a versatile space for hosting events or social gatherings, while a backup generator ensures uninterrupted power supply, even during outages. Groundwater utilization contributes to sustainability efforts, while a well-equipped gymnasium encourages a healthy lifestyle. Children can frolic and play in the designated kid's playing space, while book lovers can indulge in literary delights within the tranquil confines of the library. The lobby exudes elegance and sophistication, setting the tone for your arrival, while ample parking and a welcoming reception area cater to your every need. Enjoy shared dish systems for convenient entertainment options, whether it's catching up on your favorite shows or staying informed with the latest news. With every amenity meticulously planned and executed, this space epitomizes modern living at its finest.
Self contained (single rooms) for sale
A modern apartment in the heart of Addis Ababa, bole sub city with affordable price. 80% completed Have individual title deed 20% down payment 15 month delivery Call for booking
Apartment for sale
Nice location ,good price, smart city.bole bulbula. Discover tour home apartment at Bole Bulbula from ovid real estate. Ovid real estate is a well known company which is known on construction of quality apartments within a short time working 24/7 with a new construction technology that made a construction project fast completion with great quality! The apartments are planned for everyone who can Afford, Middle class and for people who chose and can afford a more Luxury Lifestyle. Types of units available for sale:- -Standard ( Affordable types ) -Deluxe (Mid luxury types) - Premium (luxury types) - Town houses ( G+1 & G +2 types) The apartment features : - Green areas - Shoppings,malls - General Hospitals - Primary and secondary schools - Colleges - Worship areas - Recreation - And many more..... Price and down payment - 10% = 597,500 Birr down payment(The minimum down payment ) - 5.9million Birr ( total full price) - The remaining payment on progress status of the construction within 2 years. Completion time 2 Years completion time Your time is now to own a home! Call / WhatsApp - +251983776178 / for details or come to our office @ Bole Medhaniyalem to get a full presentation and further details. Your future home awaits at the best location of the city! Come and join the community who reserved its future home!
Apartment for sale
A prime property offering quality living Luxurious living, nice location, fair price. Nestled in a good location at Bole Denbel, this property stands out for its excellent price compared to its quality and sought-after location, making it a popular choice among renters. Situated on the 8th floor, it boasts a stunning outside view, offering a serene and picturesque living experience. This resale property is built with top-notch materials, ensuring durability and a sense of luxury. Its good rental value adds to its appeal, promising a lucrative investment opportunity. The property's location strikes the perfect balance, being neither too near nor too far from the main road, ensuring convenience without compromising peace and tranquility. Inside, the property features a wide living room, providing ample space for relaxation and entertainment. The dining area offers a cozy space for family meals or hosting guests. The kitchen is well-equipped, catering to the needs of cooking enthusiasts. The property includes one spacious bedroom and a well-appointed bathroom, offering comfort and privacy. Additional amenities such as basement parking, a generator for backup power, lifts for easy access, and a water tanker for continuous water supply enhance the quality of living. Priced at 14.5 million etb, with slight negotiability, this property presents a rare opportunity. With only one unit available, this is your chance to secure a premium living space that combines quality, convenience, and value with Fair price. For other options visit our own Website :- www.in-addis.com Email:- [email protected] phone:- +251983776178
Apartment for sale
=> ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ - በኢምፔሪያል ገርጂ - በ ቦሌ መድሐኒዓለም => ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል - በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ =>> ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ - 0926173439
Showing 921–940 of 1,083 properties
The average price of apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 21,400,000.
The price of the most expensive apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 80,000,000.
The price of the cheapest apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 160,000.
There are 1,083 available apartments for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.