Apartment for sale
Megenagna-24, Apartment for Sale.......153sqm
መገናኛ -24 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 153 ካ.ሜ Location: መገናኛ- 24 አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ( 131sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።ቤቱን መስከረም ወር ላይ ለማስረከብ ቀን ተቆርጦለታል። ️ማስታወሻ 1 ፦ ቤቱ ኪችን ካቢኔት፣ ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎችን አያካትትም። ️ማስታወሻ 2 ፦ ገዢ የራሱን ባንክ አምጥቶ መግዛት ይችላል ፣ ያ ሲሆን የቤቱ ዋጋ በካሬ 125,000 ብር ይሆናል! Delivery_Date መስከረም 2019 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18.3 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.18% 119,607 ብር/ካሬ Payback፦ 10.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት ተስማሚ በሆነው መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፣ የርክክብ ጊዜው በጣም አጭርና ግልጽ በመሆኑ ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1718